UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
7 month Translate
Translation is not possible.

ሰሜን ኮሪያ ለሀማስ መሳሪያ ልታቀርብ ነው!

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ባለስልጣናት ለፍልስጤማውያን ድጋፍ እንዲዘጋጁ ያዘዙ ሲሆን በመካከለኛው ምስራቅ ላሉ ታጣቂ ቡድኖች መሳሪያ ለመሸጥ እያሰቡ ሊሆን እንደሚችል የደቡብ ኮሪያ የስለላ ድርጅት ዘግቧል።

ሰሜን ኮሪያ ከዚህ ቀደም አንቲታንክ ሮኬት ማስወንጨፊያዎችን ለሃማስ የሸጠች ሲሆን በጋዛ ጦርነት ወቅት ፒዮንግያንግ ተጨማሪ የጦር መሳሪያዎችን ወደ ውጭ ለመላክ የምትሞክርበት እድል እንዳለ የደቡብ ኮሪያ ህግ አውጪዎች ኤጀንሲው ከሰጠው መግለጫ በኋላ ተናግሯል።

የደቡብ ኮሪያ ጦር እንደገለጸው በጥቅምት 7 በደረሰው ጥቃት ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች ላይ በመመስረት, ሃማስ የተለያዩ የሰሜን ኮሪያ መሳሪያዎችን እየተጠቀመ ይመስላል ቢልም ፒዮንግያንግ ክሱን ሀሰት ብላ ውድቅ አድርጋዋለች።

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 month Translate
Translation is not possible.

የወራ*ሪዋ #እስራኤል ዋና ከተማ #ቴልቪቭ ሃማስ ከጋዛ በሚያስወነጭፋቸው ሮኬቶች ስትናጥ ነው ያመሸችው። ወራ*ሪዋ ልታመክነው ብዙ ጥረት ብታደርግም አልቻለችም። በከተማው ሰላማዊ ኑሮ ህልም ከሆነ ሳምንታት ተቆጥረዋል። ት/ቤቶች ተማሪዎቻቸውን አሰናብተዋል። እንደልብ ወጥቶ መግባት ቀርቷል። በፋንታው የሚሰማው ከባድ የሮኬቶች ድምፅ ብቻ ነው። ሃማስ የሚያቆመው፣ የሚገታው ምድራዊ ሃይል አልተገኘም። አሜሪካም አልሆነላትም። በአፍጋኒስታን እንደሆነው የመሸነፍ እድላቸው ሰፊ ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 month Translate
Translation is not possible.

በህዝበ ሙስሊሙ በተለይም በአረቡ አለም በአይ,ሁ–ዳዊያ,ኑ ምርቶች ላይ እየተደረገ በሚገኘው የማእቀብ ዘመቻ ምክንያት ከፍተኛ ኪሳራ ያስተናገደው የፔፕሲ የለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ በአዲሶቹ ምርቶቹ ላይ ፍ–ልስ,ጢን የሚል አረብኛ ጹሁፍ አትሞ አውጥቶዋል ሆኖም ህዝበ ሙስሊሙ አሁንም ማእቀቡን ባለማንሳት ምርቶቹን ባይኮት ማድረግ ቀጥሎዋል ።

ስንተባበር እንዲህ ጫና መፍጠር ይቻላል

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 month Translate
Translation is not possible.

#diplomacy ተቋርጧል🤝 አይ እስራኤል ገና ምን አይተሽ!!

ከኮሎምቢያ ቀጥላ ሌላዋ የላቲን አሜሪካ አገር ቦሊቪያ ከእስራኤል ጋር ያላትን የዲፕሎማቲክ ግንኙነት ማቋረጧን አሳውቃለች

የቦሊቪያ ፕሬዚዳንት ሉዊስ አርሲ እንዳሉት በዘር ማጥፋት ወንጀል በደም ከተጨማለቀች ሀገር እስራኤል ጋር ያለን ግኑኝነት አብቅቷል ሌሎች ሀገራትም ተመሳሳይ እርምጃ ይወስዱ ዘንድ ጥሪ አቅርበዋል

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 month Translate
Translation is not possible.

ቻይና አመረረች

Israel vanished from China's maps...We all knw that China is quite serious when it comes to mapping..Deleting Israel map is not a jok..

አስገራሚ ነው ቻይና የእስራኤልን ካርታ ከአለም ዋና ካርታ ላይ አጥፍታዋለች ቻይናውያን ስለ እስራኤል ጉዳይ ለመመልከት የአለም ካርታ ላይ ቢፈልጉም አላገኙዋትም ይህ ድርጊቷም ትልቅ ጥያቄን የፈጠረ ሆኖዋል በቻይና አደገኛ ሁኔታወች እየተፈጠሩ ነው በተለይ ደግሞ ፀረ አይሁዳውያን አመለካከት እየተፈጠረ ነው። የኮሚኒስቱ ፓርቲ በአገራት ካርታ ላይ ቀልድ አያውቅም ይህ እጅግ ከባድ የሆነ ፖለቲካዊ እርምጃ ነው። የምድራችን ትልቅ ህዝብ ባለቤቷ ቻይና ውስጥ ፀረ አይሁዳዊ ስሜት ከመፈጠሩም በላይ የአገሪቱ የፀጥታ ሀይል ትዕዛዝ ተሰቶታል ለእስራኤላውያን ይበልጥ ጥበቃ ይደረግላቸው ዘንድ እና በቻይናውያን ሊደርስባቸው የሚችለውን ጥቃት ለመከላከል ያለመ ነውም ተብሎዋል።

በሩሲያ ምድር በይፋ ፀረ አይሁዳዊ ስሜት ከመንፀባረቅ አልፎ ህዝቡ ወደ ሀይል ጥቃት በማምራት የበረራ አውሮፕላን ውስጥ ባሉ እስራኤላውያን ላይ ከባድ ጥቃት ለመፈፀም ያደረገውን ሙከራ የሩሲያ ፖሊስ ተከላክሎ ማዳኑን አለም ተመልክታለች።

የቻይና ድርጊት ብዙ አገራትን ያስገረመም ሆኖዋል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group