ቻይና አመረረች
Israel vanished from China's maps...We all knw that China is quite serious when it comes to mapping..Deleting Israel map is not a jok..
አስገራሚ ነው ቻይና የእስራኤልን ካርታ ከአለም ዋና ካርታ ላይ አጥፍታዋለች ቻይናውያን ስለ እስራኤል ጉዳይ ለመመልከት የአለም ካርታ ላይ ቢፈልጉም አላገኙዋትም ይህ ድርጊቷም ትልቅ ጥያቄን የፈጠረ ሆኖዋል በቻይና አደገኛ ሁኔታወች እየተፈጠሩ ነው በተለይ ደግሞ ፀረ አይሁዳውያን አመለካከት እየተፈጠረ ነው። የኮሚኒስቱ ፓርቲ በአገራት ካርታ ላይ ቀልድ አያውቅም ይህ እጅግ ከባድ የሆነ ፖለቲካዊ እርምጃ ነው። የምድራችን ትልቅ ህዝብ ባለቤቷ ቻይና ውስጥ ፀረ አይሁዳዊ ስሜት ከመፈጠሩም በላይ የአገሪቱ የፀጥታ ሀይል ትዕዛዝ ተሰቶታል ለእስራኤላውያን ይበልጥ ጥበቃ ይደረግላቸው ዘንድ እና በቻይናውያን ሊደርስባቸው የሚችለውን ጥቃት ለመከላከል ያለመ ነውም ተብሎዋል።
በሩሲያ ምድር በይፋ ፀረ አይሁዳዊ ስሜት ከመንፀባረቅ አልፎ ህዝቡ ወደ ሀይል ጥቃት በማምራት የበረራ አውሮፕላን ውስጥ ባሉ እስራኤላውያን ላይ ከባድ ጥቃት ለመፈፀም ያደረገውን ሙከራ የሩሲያ ፖሊስ ተከላክሎ ማዳኑን አለም ተመልክታለች።
የቻይና ድርጊት ብዙ አገራትን ያስገረመም ሆኖዋል።