8 month Translate
Translation is not possible.

#diplomacy ተቋርጧል🤝 አይ እስራኤል ገና ምን አይተሽ!!

ከኮሎምቢያ ቀጥላ ሌላዋ የላቲን አሜሪካ አገር ቦሊቪያ ከእስራኤል ጋር ያላትን የዲፕሎማቲክ ግንኙነት ማቋረጧን አሳውቃለች

የቦሊቪያ ፕሬዚዳንት ሉዊስ አርሲ እንዳሉት በዘር ማጥፋት ወንጀል በደም ከተጨማለቀች ሀገር እስራኤል ጋር ያለን ግኑኝነት አብቅቷል ሌሎች ሀገራትም ተመሳሳይ እርምጃ ይወስዱ ዘንድ ጥሪ አቅርበዋል

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group