Тарҷума мумкин нест.

ምንድነዉ ቤተሰብ የጋዛዉ ጦርነት አበቃ እንዴ ?

አንድም መረጃ የሚሰጥ እና የሚፖስት ሰዉ እየተመለከትኩኝ አይደለም

ለምን ተሰላቸን እነሱ በዚህ በርሃ እና ንዳድ ያለ ዉሃ ያለ ምግብ ያለ መጠለያ ያለ መብራት እንደ ቅጠል እየረገፉ እንዴት ልንረሳቸዉ ቻልን እንዴትስ አስታዉሰን ዱዓ በሚያስፈልጋቸዉ ሰአት ዱዓ ማድረግ አቃተን

አላህ እኮ ከስራዎች ሁላ ኢስቲቃማ ያላትን ስራ ነዉ የሚወደዉ አንድ ሰሞን ሚዲያዉን በዱዓና በብዙ ፖስቶች አጣበነዉ ስናበቃ የኛን ዱዓ አጥብቀዉ በሚፈልጉበት ሰዓት ተዉናቸዉ

ነገ የኛንም ነገር አናዉቀዉምና ለወንድሞቻችን በዱዓ እንድረስላቸዉ አላህ ከዚህ በልዓ አዉጥቶ ነፃነትን ያጎናፅፋቸዉ

ለሞቱትም ሸሂድነትን ይወፍቃቸዉ!!!

2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group