UMMA TOKEN INVESTOR

ahlam yesuf shared a
Translation is not possible.

👉 ዓኢሻዬ የኔ እናት=

ጀግና የጀግና ልጅ ናት =

ባለ ብሩህ ህሊና፣

በሐያእ በሱና የታነፀች=

ገና እድሜዋ ሳይጠና፣

ቆንጆ የቆንጆዎች አለቃ=

አስተዋይ ህሊናዋ የነቃ፣

አንደበተ ርቱእ ናት=

ምላሷ ማር የሚተፋ፣

እሷን እናቴ ያረገ_

ሀያል ጌታዬ ክብሩ ይስፋ!"

IbnuMunewor

ኡዝታዝ ሙሀመድ አህመድ ሙነወር ሃፊዘሁላህ !!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
ahlam yesuf shared a
Translation is not possible.

ስለ ፍሊስጢን ከጠየቁህ

እንደ ዩስፍ ቆንጆ ናት

እንደ አባቱ ሀዘንተኛ እንደ አዩብ ትግስተኛ ነች በላቸው!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
ahlam yesuf Changed her profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አላህ ሆይ

በፍልስጤም ጋዛ ረዳት ላጡት ባሮችህ ከለላ ሁናቸው

በወራሪዎች ጥቃት ህይወታቸው እየተቀጠፉ ያሉትን ከሸሂዶች መድባቸው

የታላቁ አርሽ ጌታ ሆይ

ሀይልም፣ አቅምም፣ ብልሀትም ካንተ ውጪ ለማንም የለውም:: በጉልበታቸው ተምክተው ንፁሃንን እየጨፈጨፉ ለሚገኙት በዳዮች ኃይልህን አሳያቸው፣

ባንተ መንገድ ላይ እየታገሉ የሚገኙትን ባሮችህን እርዳታህ አይለያቸው

ኢላሂ

በዚህ ሰዓት፣ በዚህ ደቂቃ በጋዛ በጭንቅ ላይ ላሉት ባሮችህ ድረስላቸው

የጅብሪል፣ የሚካኤል እና የኢስራፌል ጌታ ሆይ

ወራሪዎች የሙስሊሞችን መሬት ወረው ቤትህ አል አቅሷን እያረከሱት ይገኛሉና ይህን መስጂድህን የምንጠብቅበትን አቅም ስጠን

ከበደለኞች መዳፍ ስርም መስጂደል አቅሷን ነፃ የምናወጣበትን ጥበብ ለግሰን

አላህ ሆይ

የደካሞችን ጥሪ የምትሰማ ነህና በፍልስጤም ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍ እና መከራ ይብቃችሁ በላቸው

ፍልስጤማውያን የኡማውን ኃላፊነት ብቻቸውን እየተወጡ ነውና ታላቅ የሆነችዋን ድልን አጎናፅፋቸው፣እኛንን እነሱን በመርዳት ላይ አበርታን

ኢላሂ

የምድሪቱን ኃይል ሁሉ ተቆጣጥረናል ብለው ደካሞችን እያጠቁ ያሉትን ወራሪዎች የተመኩበትን ጉልበታቸውን በታትነው::የፊርዓውንን መጨረሻ እንዳሳየኸን ሁሉ የነዚህንም በዳዮች መጨረሻቸውን አሳየን

በእየሩሳሌም የሚገኘው ቅዱሱ መስጂድህ ( መስጂደል አቅሷን) ከወራሪዎች ነፃ አውጣልን::

አሚን

Send as a message
Share on my page
Share in the group