UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ለማመን ቢከብድህም እውነቱ ይሄ ነው ብዙ የሆንክስት ሰው ነው የመጀመሪያው ከሳሽህ!!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

እርስ በእርሳችሁ ተዋደዱ ብለዋል ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወስለም

ከጥላቻ ፍቅርን እናስቀድም

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

"ሰዉነቱ በሀራም የተገነባ ጀነት

አይገባም::"ረሱልﷺ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጀነተል_ፊርደውስ...

«አላህ ጀነትን እንዲሰጣችሁ በምትለምኑት ጊዜ

ጀነተል_ፊርደውስን" ለምኑት»።ረሱል(ﷺ)

(ቡኻሪ:7027)

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በህይወትህ _ትልቁ_ኪሳራ_ማለት_ይህ_ነው

ጀነት ስፋቷ የምድርን እና የሰማያትን ያህል ሁና ላንተ በሷ ቦታ ሳይኖርህ ሲቀር...ትልቅ ኪሳራ ነው።

በእለታዊ ፕሮግራምህ ውስጥ ቁርአንን መቅራት ካልተካተተ ወላሂ ትልቅ ኪሳራ ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group