UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Hayat Seifu shared a
Translation is not possible.

ይነበብ ከዛም ሼርርር 🌺🌺🌺🌺🌺

⇛ቢስሚላሂረ— ረህማኒረ— ረሂም

አልሀምዱሊላሂ ረብቢል አለሚን

ወሶለዋቱ ወሰላሙ አላ አሽረፈል, ኸልቅ, ሰይድና ፣ሙሀመዲን ፣ወአላ ፣አሊሂ ፣ወአሳሀቢሂ ፣አጅማኢን፣ወመን ተቢአሁ ፣ቢኢህሳኒን ኢላ "የውመዲን "አሰላሙ "ወአለይኩም "ወራህመቱላሂ "ወበረካትሁ።

❁❁❁❁❁❁❁❁❁❁❁❁❁

❂አንድ "ወቅት, ነቢዩ (ሶ, ዐ, ወ) ዘንድ "ያ በአላህ "ፍፁም "የማያምፀው "ውድ "ዘያሪያቸው "ጅብሪል (አ, ሰ) ብቅ አለ "የጅብሪል "ሁኔታ "ግን "እንደበፊቱ, አልነበረም።

ገፅታው "ያሸብራል "ሁኔታው ፣ያስደነግጣል።ያ ጅብሪል "አሉ ነቢዩ (ሶ, ዐ ወ) ምክኒያቱ ""ምንድን ነው።እደዚህ "የቀየረህ "አሉት ።ጅብሪልም "ያ ሙሀመድ " (አተ ሙሀመድ) ወደአንተ "የመጣሁት

🔥"አላህ "የእሳትን "መቀጣጠያ💥 "ወናፍ"እንድትነፈ "ባዘዘበት "ወቅት ነው።

🔥እሳት "እማይቀር "እንዲሁም "የቀብር "ቅጣት, እውን "መሆኑን, ማንም "መዳኑን "እስከሚያረጋግጥ "ሊረጋጋ "አይገባውም "በማለት ""ያሸበረውን "ሁኔታ "ነገራቸው።

✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰

ነቢዩ ሙሀመዲ (ሶ, ዐ, ወ) ጥያቄ, ቀጠሉና,

🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃

↳↳ያጅብሪል "ያሸበረህን "ጂሀነም "ምን "ይመስላል "እስኪ "አስረዳኛ ? አሉት

✫✫✫✫✫✫✫✫✫✫✫✫✫

💭ጅብሪልም ፣የጂሀነም "ሁኔታ "ያብራራላቸው "ገባ "

❃❃❃❃❃❃❃❃❃❃❃❃❃

🔥🚪ጀሀነም 7 በሮች አሉት, ከመጀመሪያው "እስከ 6ኛው "የሚገቡት "ፍጥረታት "እነዚህና "እነዚህ "ይመስላሉ "አለና " ገለፀላቸው ።

✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵

💥7ኛው "ጂሀነም "የሚገባውን ፣ግን "ማውጣት "ከበደው "

🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

⛔ጅብሪል "7ኛው በር "የሚገባውን "አነግረኝምን "አሉት "

👉🚪በዚህ "በር "እማ የሚገቡት "ከአንተ "ኡመት "ከባድ ወንጀል "ሰርተው "ተውበት "ሳያደርጉ "የሞቱት "ሰዎች ናቸው ።

አላቸው, ይሄኔ "የኛ "ታላቅ "ነቢይ "ረሱለል "አሚን "ሀቢበል ሙስጠፋ "ሶለልሏሁ "አለይሂ "ወሰለም "እራሳቸውን "ስተው "ወደቁ ፣

🍥ጅብሪል (አ, ሰ) እስከሚነቁ "እጁን "እራሳቸው ላይ "አደርገና "ጠበቃቸው "ሲነቁም

❉❉❉❉❉❉❉❉❉❉❉❉❉

↬ጅብሪል "መከራየየም "በዛ "ሀዘኔም "በረታ ፣ከእኔ "ኡመት "ጂሀነም ፣የሚገባ አለን "አሉ "

↳↳ጅብሪልም "ታላላቅ "ወንጀል "የሚሰሩ "አላቸው።

እና "አብሩዋአቸው "ያለቅስ "ጀመረ "

➲ረሱል (ሶ, ዐ, ወ) ያጅብሪል "አተም "ታለቅሳለህን ? አሉት ⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲⇲

⇰ጅብሪልም "እደት አላለቅስ "የኔንስ መጨረሻ "በምን, አውቀዋለሁ? "እብሊስ "እኮ

""ከመላእክት "በላይ "አላህን "ይገዛ ነበር።

አላቸው, ቺሎታው "እጂግ "የላቀው "(600) ክፍች "ባለቤት "የሆነው "በአንድ "ክንፍ "መሬትን "ሊገለብጥ "የሚቺል "ግዙፍ "ቅዋ "ያለውና "የመጪውም "ያለፈውም, ወንጀል "የተማረላቸው "ነብይን "ያሰጋች "እሳት "ምንኛ "ትከብድ "ይሆን "

✾✾✾✾✾✾✾✾✾✾✾✾✾

➧ወንድሜ "እኔስ "አንተስ "እህቴ "አቺስ

☝ አላህ "ይጠብቀን " አላሁመ "አኡዙቢከ " ሚነናር ⇼⇼⇼⇼⇼⇼⇼⇼⇼⇼⇼⇼

🙏🙏🙏ጌታየ 🙏🙏🙏

"እኛንም "ቤተሰቦቻችንንም "ከጂሀነም "እሳት በረህመቱ ይጠብቀን ።

⛔ማሳሰቢያ⛔

☝ ይሄንን ሸር ብናደርግ አላሁ ሱብሃነሁ ወተዐላ ጀነት ሊሰጠን ይችላል

ሰው ትንሽ ናት ብሎ በሚንቃት ሰራ ነፍስያውን አሸንፎ ሸር ብናደርግ ጀነትን

ኢንሻአሏህ 📖📖📖 ወቢላሂል ተዉፊቅ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Hayat Seifu shared a
Translation is not possible.

“ወንጀልህ ምንም ያህል ቢበዛ ወደአላህ ስለመመለስ (ለአፍታ) አታመንታ። ያ በኃጢያት ጣሪያ ስር ሆነህ የሸፈነህ እርሱ በተውበት ክንፍ ስር ሆነህ መቼም አያዋርድህም።”

ሸይኽ ዓሊይ ጠንጧዊ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Hayat Seifu shared a
Translation is not possible.

ጠራራ ፀሀይ ላይ ከመቃብሮች መሀል ባህሉል የተባለ የከተማው

ዕውቅ እብድ ቁጭ ብሏል። (160 አመተ ሂጅራ)

በግዜው የሙስሊሙን አለም ሲያስተዳድር የነበረው ሀሩነ-ረሺድ

ድንገት ከመቃብር መሀል የተቀመጠውን እብድ ይመለከተዋል።

ንጉስ ሀሩን የማፌዝ ገፅታ እየተነበበበት፦ «አንተ ባህሉል! እንተ

ቆይ መች ነው ሰው ምትሆነው?» ብሎ ጠራው።

ከመቃብሮች መሀል ብድግ አለ። ዙርያውን በአይኑ ቃኘ'ና

ከአጠገቡ ከምትገኝ ዛፍ ላይ በርጋታ ወጥቶ፦ «አንተ ሀሩን! አንተ

ቀውስ! ቆይ ግን መች ይሁን ሰው ምትሆነው?» ብሎ ጮኸበት።

ንጉስ ሀሩን የተቀመጠባትን ፈረስ በዝግታ እየጋለበ መጥቶ ከዛፏ

ስር ቆመ።

እዝያው ፈረሱ ጀርባ ላይ ተንደላቅቆ፦ «እንዴ! እኔ ነኝ እብድ ወይስ

በዚ ጠራራ ፀሀይ መቃብሮች ላይ ምትቀመጠው አንተ ነህ

እብድ?»

«እኔማ ጤነኛ ነኝ» አለ ባህሉል፤ ሙሉ መተማመን ፊቱ ላይ

እየተስተዋለበት።

«እንዴት ሆኖ...?» ሀሩን የማሾፍ ስሜት የተቀላቀለበት ጥያቄ

ጠየቀ።

ባህሉልም ወደ ንጉሱ ቤተ-መንግስት እያመላከተ፦ «ያኛው ጠፊ

እንደሆነ አውቃለሁ። ይኸኛው ደግሞ (መቃብር) ዘውታሪ

እንደሆነም አውቃለሁ።

ስለዚህ እኔ ይኸኛውን ከዝያኛው አስበልጬ ገንብቸዋለሁ። አንተ

ደግሞ እንደሚታወቀው ያኛውን ብቻ ገንብተህ ይኸኛውን

አፍርሰኸዋል።

ምንም እንኳን ከገነባኸው ህንፃ ተነቅለህ ወዳፈረስከው መቃብርህ

ወራጅ እንደሆንክ ብታምንም ግን መሄድን አትሻም» ብሎ በአውላላ

የትካዜ ሜዳ ላይ ንጉሱን አደናገረው።

ባህሉል ንግግሩን ቀጥሏል፦ «ታድያ ከኔ እና ከንተ ማናችን ነን

እብድ መባል ያለብን...»

ካማረው ፈረስ ላይ በክብር ቁጭ ያለው ንጉስ ከጉንጮቹ እንደ

ጅረት የሚፈሰው እንባው ፂሙን አረጠበ።

ንጉስ የሀፍረት ስሜት ውስጥ ሆኖ፦ «ባህሉል ሆይ! ወላሂ አንተ

ትክክል ነህ። እባክህ ትንሽ ምክር ጨምርልኝ» አለው።

«ቁርአን ይበቃኻል፤ ምክሮቹን ጠበቅ አድርገህ ያዝ» አለው

ባህሉል።

«እሺ ምትፈልገውን ንገረኝ'ና ልፈፅምልህ» አለው ንጉስ ከግዛቱ

ሊያስጠቅመው።

«አዎን! 3 ምፈልገው ነገር አለ። ከፈፀምክልኝ አመሰግንሃለሁ»

አለው ባህሉል ከዛፉ ላይ ቁጭ ብሎ።

ንጉስም፦«ጠይቀኝ» አለ፤ ሙሉ መተማመን ፊቱ ላይ እየተነበበ።

ባህሉል፦«እድሜዬን ጨምርልኝ»

ንጉስ፦ «ይኸንን እንኳን አልችልም»

ባህሉል፦ «ከመለከል መውት ጠብቀኝ»

ንጉስ፦ «ኧረ አልችልም»

ባህሉል፦ «እሺ ከእሳት ታድገኸኝ ጀነት አስገባኝ»

ንጉስ፦ «በምን አቅሜ...!»

ባህሉል፦ «አየህ አንተ ባርያ እንጂ ገዢ አይደለህም፤ እኔም ባንተ

የሚፈፀምልኝ ምንም ጉዳይ የለኝም»

-------------------------------------------------------------

ምንጭ፦

ﻛﺘﺎﺏ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Hayat Seifu Changed her profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group