UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

አለፍኩ ስል ደረስኩ ስቀር ወደኋላ

ፀናሁ ስል ጠነከርኩ ሲያሸንፈኝ ጘፍላ

ቆምኩኝ ስል ስወድቅ ጠብቋል ስል ሲላላ

የራሴ ፈራርሶ ስጠግን ለሌላ

አለሁ በጎደሎ ዛሬየም ሳይሞላ።

አስታራቂ ጠፍቶ ልቤን አስጨንቆት

ሰላሜ ተነስቶ ደስታየንም ሰርቆት

እፎይታ  ስጠብቅ ልቤ ፈላሕ ናፍቆት

ድሎት እየታየኝ   ቀምቶ ደብቆት

የኔው ለኔው በደል  ስኬቴን አርቆት

ታይ ታረቂኝ ነፍሴ ከኔጋ እንስማማ

ትዛዜን ተቀበይ   እሽ በይኝ’ማ

ቢሆን እንማከር  እንወያይማ

እጅ ስጭ ላንችው ነው  አትሁኚ ጠማማ

ተደግሶልሻል  የቀብር ጨለማ

መብራት አታገኚ ኩራዝ የለ ሻማ

ሰው የለ ገላጋይ  ጩኸት የሚሰማ

ዛሬ ተስተካከይ  ለመሆን ትርፋማ

ምርጫውና እድልሽ  ዛሬ ሁኖ ቀኑ

ለምንስ  ያታልሽ ያዱ፞ኒያ ፋሽኑ

ለዚህ ላጭር እድሜ ብዙ መሽሞንሞኑ

አርቆ ማሰቡ  ህልም መደቀኑ

ልብ ግዥ ነፍሴ ተመለሽ አሁኑ።

አንድ በይ ከስብሽን  ካሁኑ ጀምሪ

በጀነት ፀጋዎች እንድትበሰሪ

ቅድሚያ ስጭ ለዲንሽ  በታዘዝሽው ስሪ፣

ከመጥፎ ተገለሽ ለመልካም ተገሪ፣

ለነገዋ ቤትሽ  ስንቅሽን አኑሪ።

🖊 #ቢንት_ሙሐመድ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

®️እኔ እና ጀዋሌ📱

እዳቅሜ እዳልጓዝ ተይዠ በወጥመድ፣

እስርተኛ ሁኔ ናፍቆኛል መራመድ፣

በሩ ተቆልፎ ተዘጋግቶ ባጥር፣

መውጫም አላገኘሁ ለመውጣትም ብጥር፣

የሚያውቅ ያሳውቀኝ ለመፍትሄው ሚስጥር፣

ቢንት ሙሀመድ я.м

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ብቸኝነትን አትፍሪ ከትርፍ አልባ አብሮነት ነፃነት የተሞላው ብቸኝነት በላጭ ነው። አስተዋይ ሰወች የጓደኛን ጥራት እንጂ ብዛትን አይመዝኑም።

ቢንት ሙሀመድ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

📚

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አታለለሽ  አሉኝ ያ የዲን ነጋዴ፣

የዲን ካባ ለብሶ ተጠቅሞ ዘዴ፣

ግን!ሁሉም ነገር  ያልፋል  ቅር እዳይልሽ  ውዴ፣

የጎዳሽ  ሢመሥለው አስተምሮሽ ሄዴ፣

ለቀጣይ  አነቃሽ   ድርስ   ተወሰዴ፣

ሰለፍይ እህቴ አሰብኩኝ አርቄ፣

አስተገዘኝና መውደቅሽ መውደቄ፣

መልስሽን  ፈለኩኝ ለነዚህ ጥያቄ፣

ተቅዋ ካጣሽበትአሏህን ካልፈራ፣

በተሠጠው እውቀት ባወቀው ካልሰራ፣

ከኢልሙ ምን አለሽ ቢያሥተምር ቢያቀራ?

በጀነት ቢያበስር ከሳት ቢያሥፈራራ፣

ሰወችን ቢያነቃ በሌት በጠራራ፣

እራሡን ከረሳ ተግባሩ ካልጠራ፣

ከዳዕዋው ምን አለሽ ቢመክር ቢጣራ?

አደራ እህት አለም አጣሪ ተግባሩን፣

የአህላቁን ጉዳይ ውብ ሥነ ምግባሩን፣

አደራ እህት አለም ይቅርብሽ መቸኮል፣

እዳትጠለፊ  ባሥመሣዮች ተንኮል፣

ቢንት ሙሀመድ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group