Translation is not possible.
ነፍሴ🍁
ዱንያ ኮ እዲሁነች አታስደሣም ሞልታ፣
በሶብር መኖር ነው ያለሽ እጣ ፈንታ፣
ህመም ቢደራረብ ቢበዛም ስብራት፣
ምን ግዜው ቢረዝም ቢሸጋገር ወራት፣
ጠብቂ በትግስት የጌታሽን ብስራት ፣
وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ
я.м
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group