UMMA TOKEN INVESTOR

About me

📚: Sharia knowledge student 📥: I try to inform you that I know 👥: I will share the teachings of the Sunni scholars ♻️: Join my Telegram channel t.me/Menhaje_Aselefiy

Translation is not possible.

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዱንያ ሁለት ነገሮችን ልትሰርቅብህ አይገባም ብዬ አምናለሁ። ከአላህ ጋር ያለህን የግንኙነት ውበትና ከቤተሰብህ ጋር ያለህን ፍቅር። ምክንየቱም በየትኛውም የዱንያ ሃለት ውስጥ እነዚህ ሁለቱን ካጣህ… ምናልባትም የዱንያ ገነትን እንዳጣህ ነው የሚታሰበው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሰው ማለት ይህ ነው‼️

▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬

✍ሸይጧን ለአደም 'አልሰግድም' ያለው ይንቀው ስለነበር ነው። አላህ ደግሞ የሰው ልጅን አክብሮ መላኢካዎች እንዲሰግዱለት አዘዘ። ሰው ግን ንቆት ለተወው ፍጥረት እየሰገደ ያከበረውን አላህን ያምፃል። የሚያጠፋውን ነገር እያሳደደ ለውድቀቱ አላህን ያማርራል፤ የሚያስፈልገውን እየገፋ አንቅሮ የተፋውን 'ሸይጧንን' ይታዘዛል፣ ያመልካል።

:

አላህ ካዘዘን ቦታ የማንርቅ፣ ከ ከለከለን ቦታ ደግሞ የማንገኝ ባሪያዎቹ ያድርገን!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሴቶች ለመገላለጥ በተሽቀዳደሙበት ዘመን አይኑን ለሰበረ ወጣት አላህ ይዘንለት!!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በቀን አምስቴ ዉዱእ ካረግሽ ምንም ሜካፕ አያስፈልግሽም፣ ኑሩ ብቻ ይበቃሻል። ዱባይ ያላቹህ ኒቃቢስቶች +971556288945 አናግሩን

5 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group