UMMA TOKEN INVESTOR

Amina akmel shared a
Translation is not possible.

የፍልስጤም ህፃናት የደም ጎርፍ

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Amina akmel shared a
Translation is not possible.

ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: እንዲህ ይላል፦

“አንድ ሰው ወደ አላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ጋር በመምጣት እንዲህ አላቸው፦ አንድ ሰው ገንዘቤን ለመውሰድ ወደኔ ሲመጣ ተመለከትኩት። አሉት፦ ገንዘብህን እንዳትሰጠው። አላቸው፦ ገንዘቤን ባለመስጠቴ ሊጋደለኝ እንደሆነ ተመለከትኩት። አሉት፦ አንተም ተጋደለው። አላቸው፦ በዚህ ሁኔታ ላይ ከገደለኝስ? አሉት፦ አንተ ሸሒድ (ሰማዕት) ነህ። አላቸው፦ እኔ ከገደልኩትስ? አሉት፦ እሱ የእሳት ነው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 104

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Amina akmel shared a
Translation is not possible.

#የቂያም_ቀን_3_ስራዎች_ከትልቅነታቸው_የተነሳ_ሚዛን_ላይ_አይገቡም ...

,

1) ለሰዎች ይቅርታን ማድረግ ( ﺍﻟﻌﻔﻮ ﻋﻦ ﺍﻟﻨﺎﺱ )

* ምንዳቸው ምን ያህል እንደሆነ ወሰን አልተሰጠውም..

,

አላህ ﷻ እንዲህ ይላል ...

ﻓَﻤَﻦْ ﻋَﻔَﺎ ﻭَﺃَﺻْﻠَﺢَ ﻓَﺄَﺟْﺮُﻩُ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪِ

"ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአላህ ላይ ነው..."

,

2) ሰብር ( ﺍﻟﺼﺒﺮ )

*ምንዳቸው ምን ያህል እንደሆነ ወሰን አልተሰጠውም..

,

አላህ ﷻ እንዲህ ይላል ...

ﺇِﻧَّﻤَﺎ ﻳُﻮَﻓَّﻰ ﺍﻟﺼَّﺎﺑِﺮُﻭﻥَ ﺃَﺟْﺮَﻫُﻢ ﺑِﻐَﻴْﺮِ ﺣِﺴَﺎﺏٍ

"ታጋሾች ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለግምት ነው።"

,

3) ፆም ( ﺍﻟﺼﻴﺎﻡ )

ረሱል ﷺ አሉ

ﻛﻞ ﻋﻤﻞ ﺍﺑﻦ ﺁﺩﻡ ﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﺼﻮﻡ ﻓﺈﻧﻪ ﻟﻲ ﻭﺃﻧﺎ ﺃﺟﺰﻱ ﺑﻪ .

"ሁሉም የአደም ልጅ ስራ የርሱ ነው ከፆም በስተቀር # ፆም የኔ ነው እኔም ነኝ

ምንዳውን

የምመነዳው።" {ቡኻሪና ሙስሊም}

,

የቂያም ቀን ተጣሪው የታሉ ምንዳቸው በአላህ ላይ የሆነው ሲል ይጣራል...

* ፆመኞች

*ታገሾችና

*ይቅር ባዮችን ብቻ ይቀበላቸዋል።

,

እኔንም እናንተንም በዚህች ጥሪ ከሚጠሩት አላህ ያርገን!! አሚን ያ ረብ!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Amina akmel Changed her profile picture
6 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group