UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

የሶሪያ እና ኢራን አንድነት ለፍልስጠየም!

የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሆሴን አሚር አብዶላሂን እንዳሉት የፍልስጤም ተዋጊዎች እና በአካባቢው ያሉ ሁሉም ተቃዋሚ ቡድኖች የእስራኤልን እርምጃ ለመመከት እና ንፁህ በሆነው የፍልስጤም ህዝብ ላይ የሚደረገውን ማንኛውንም እርምጃ ለመመከት ዝግጁ ናቸው ብለዋል። አሚር አብዶላሂን ይህንን ያስታወቁት አርብ ዕለት ከሶሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ከስደተኞች ፋይሰል መቅዳድ ጋር በነበራቸው የስልክ ውይይት ነው።

የኢራን ከፍተኛ ዲፕሎማት እስላማዊዉ ሪፐብሊክ ከፍተኛ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ማድረጉን እና በፍልስጤም ህጻናት ላይ የሚፈፀመውን የጦር ወንጀሎች እና የዘር ማጥፋት ወንጀል በአስቸኳይ ለማስቆም እና ሰብአዊ እርዳታዎችን ወደ ጋዛ ለማድረስ በማለም በቀጣናው ተጽዕኖ ፈጣሪ ሀገራት ጋር ምክክር አድርጓል ብለዋል። አሚር አብዶላሂን አክለውም አፅንዖት የሰጡት የቴላቪቭ አገዛዝ በሰላማዊ ሰዎች ላይ በተለይም በሴቶች እና ህጻናት ላይ በፈጸመው ግድያ እና በጋዛ ቁልፍ የሆኑ መሰረተ ልማቶችን በማውደም ለፈጸመው ወንጀል ቀጣይነት አሜሪካ ተባባሪ ነች ብለዋል።

የሶሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፈይሰል ሚቅዳድ በበኩሉ ሶሪያ የግል ችግሮችን እየተጋፈጠችም መርህ ላይ ያተኮረ እና የማይለወጥ አቋም ለፍልስጤም እና ለተቃውሞው ግንባር አረጋግጧል። የሶሪያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሙስሊሙ አለም የአፓርታይድ የጽዮናውያን መንግስትን ለመጋፈጥ አንድነቱን እንዲያጠናክር አሳስበው በአካባቢው ያሉ ሀገራት በአሜሪካ እና በእስራኤል እየተነደፉ ያሉትን ሴራዎች ነቅተው እንዲጠብቁ አሳስበዋል።

✍ Mohammed Y. Via Press Tv

#palestine #غزة #فلسطين #freepalestine #gazaunderattack #غزة_تحت_القصف #فلسطين_حرة #gaza_under_attack

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
umma1698332252 Сhanged his profile picture
1 year
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group