ABU HAMUDIN Bin mohammed Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.
🔶ከኢብኑል ቀይም ድንቅ ምክሮች🔶
የአንድ ባርያ የእድለኝነት ምልክቶች:
🔹 እውቀቱ በጨመረ ቁጥር መተናነሱና እዝነቱ ይጨምራል።
🔹 ዕድሜው በጨመረ ቁጥር ጉጉቱ ይቀንሳል።
🔹 ስራው በጨመረ ቁጥር ፍራቻውና ጥንቃቄው ይጨምራል።
🔹 ንብረቱ በጨመረ ቁጥር ልግስናው ይጨምራል።
🔹 አቅሙና ክብሩ በጨመረ ቁጥር ለሰዎች ያለው ቅርበት፤ለነሱ መተናነስና ጉዳያቸውን ማስፈፀም ይጨምራል።
      [አልፈዋኢድ:277]
https://ummalife.com/Marufabadir
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
🇪🇭ሙስሊሞች ሆይ የናገ ጁሙዓ ለፍልስጤም ወንድም እህቶቻችን ዱዓ እናድርግላቸው። ችላ አንበላቸው።
የሁዶች ከሰዎች ሁሉ የበለጠ ለሙስሊሞች ጠላት ናቸው። ሸረኞች ናቸው የሁዶች الله እንዲያዋርዳቸውና እንዲያጠፋቸው ዱዓ ማድረግ አለብን አል- አቅሳ ሁሌም በሙስሊሞች እጅ እንዲሆን አላህን መጠየቅ አለብን ለፍልስጤም ህዝብ ሁሉም ሙስሊም ዱዓ ያድርግላቸው።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
የውምል ጁምአ በትኩረት ሊተገበር የሚገባ ነገር ቢኖር ዋነኛው ተግባር
በነብዩ(አለይሂ ሰላም ) ሰላዋትን በብዛት ማድረግ ነው።
በእለቱም አንዲት ድብቅ ሰአት ወይም ወቅት አለች የተደረገ ዱአ ተቀባይነት ቢኖረው እንጂ የማይመለስበት _በዚህ ቀን ሰላዋት በማድረግ እና ዱአእ በማድረግ ላይ መሽጉል ልንሆን ይገባል ለማለት ነው። ባረከላሁ ፊኩም
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group