Translation is not possible.
🔶ከኢብኑል ቀይም ድንቅ ምክሮች🔶
የአንድ ባርያ የእድለኝነት ምልክቶች:
🔹 እውቀቱ በጨመረ ቁጥር መተናነሱና እዝነቱ ይጨምራል።
🔹 ዕድሜው በጨመረ ቁጥር ጉጉቱ ይቀንሳል።
🔹 ስራው በጨመረ ቁጥር ፍራቻውና ጥንቃቄው ይጨምራል።
🔹 ንብረቱ በጨመረ ቁጥር ልግስናው ይጨምራል።
🔹 አቅሙና ክብሩ በጨመረ ቁጥር ለሰዎች ያለው ቅርበት፤ለነሱ መተናነስና ጉዳያቸውን ማስፈፀም ይጨምራል።
      [አልፈዋኢድ:277]
https://ummalife.com/Marufabadir
Send as a message
Share on my page
Share in the group