UMMA TOKEN INVESTOR

لا يمكن الترجمة

«የ'ሀ'ማ'ስ ጥቃት ኢ-ሰብዓዊና አ'ሰ'ቃቂ ነው፣ ሀማስ ያገታቸውን እ'ስራ'ኤላዊያን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ እንዲለቃቸው እንጠይቃለን»

ይሄን ያለው ማክሮን ወይም ባይደን ሳይሆን የሙስሊሟ ሀገር ኢማራት እንደራሴ ናት። እኛኮ ሞኞች ነን ከነዚህ ነው እንግዲ ብዙ ነገር ምንጠብቀው😥 ደስ የሚለው የቀሳም ሙ'ጃሂ'ዶች እናንተን ተማምነው አይደለም መዕረካቸውን የጀመሩት፣ አላህን ይዘው እንጂ.....

ሁሉም የፈለገውን ይስራ....ታሪክም ይመዘግባል

አብዱ ሰመድ

image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
لا يمكن الترجمة

በትላንትናው ዕለት የምዕራቡን ዓለም ያንጫጩት የፕሬዚዳንት ኤርዶጋን ሁለት አባባሎች

--------

1 . የመጀመሪያው አባባል

"ሐማስ አሸባሪ ድርጅት አይደለም። ሐማስ የፍልስጥኤም ግዛትና ሕዝብን ከጥቃት ለመጠበቅ የሚዋጋ ታጋይ ድርጅት ነው"

------

2. ሁለተኛው አባባል

"እስራኤል ከምዕራባዊያን ብዙ ገንዘብ እና ድጋፍ እያገኘች ነው። ከእኛ ግን ስሙኒ አታገኝም! እደግማለሁ! ምንም አታገኝም!"

-----

(ኤርዶጋን የመጀመሪያውን አባባል ሲናገር በቤቱ የነበሩት የፓርላማ አባላት በሙሉ ከመቀመጫቸው ተነስተው ነው ያጨበጨቡለት። በንግግሩ የተደናገጠው የምዕራቡ ዓለም በዚህ ምሽት ፕሬዚዳንት ኤርዶጋንን በማውገዝ ላይ ተጠምዷል)።

#freepalestine

image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
لا يمكن الترجمة

እውነትን የተናገረ ዓለም አቀፍ ጀግና

--------

ይህ ሰው አምና "የአውሮጳ የእግር ኳስ ተጫዋች" ተብሎ የተመረጠው ከሪም ቤንዜማ ነው። ቤንዜማ ባለፈው ሳምንት "ሐማስን እንመታለን በሚል በፍልስጥኤማዊያን ላይ የሚካሄደው ገደብ የለሽ ጭፍጨፋ ይቁም! ለችግሮች ሰላማዊ መፍትሔ ይፈለግ" ብሎ በመናገሩ ብቻ የፈረንሳይ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር "አክራሪ ጽንፈኛ! የሙስሊም ብራዘርሁድ ዓላማ አቀንቃኝ! በቅርቡ ዜግነትህን ትነጠቃለህ" የሚል ውሳኔ ተላልፎበታል።

------

ዓለማችን በቀኝ አክራሪዎች ቁጥጥር ስር እየዋለች ነው። እስከ ዛሬ ድረስ ከተካሄዱት ጦርነቶች እና ፍጅቶች መካከል ብዙዎቹ የተለኮሱት በቀኝ አክራሪዎች ነው። ቀኝ አክራሪዎች በሀገር ውስጥ ተቃውሞን በሃይል የማፈን ስትራቴጂ፣ በውጪ ፖለሲ ደግሞ ለከት የለሽ የኢምፔሪያሊዝም የቁጥጥር መንገድ ነው የሚከተሉት። ዲሞክራሲ ለእነርሱ የማስመያ ስልት ነው። ሌሎች እነርሱን ካልመሰሉ ያጠፏቸዋል።

----

ቤንዜማን የገጠመው ችግር ብዙም አሳሳቢ አይደለም። ዜግነቱን ቢነጠቅ የሌላ ሀገር ዜጋ መሆን ይችላልና። ቀኝ አክራሪነት ግን ከምድረ-ገጽ መጥፋት ያለበት አስፈሪ አባዜ ነው። ይህ አባዜ በቶሎ ካልጠፋ ሌላ የናዚ የጥፋት ፍልስፍና አቀንቃኝ ሊወለድ ይችላል።

አላህ እነዚህን ጉልበተኞች እና ሸይጣን አምላኪዎች ጠራርጎ ያጥፋቸው አቦ!!

#westandwithkarim

#westandwithtruth

image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
Feysel Nurseged تم تغيير صورته الشخصية
7 شهر
لا يمكن الترجمة

image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة