UMMA TOKEN INVESTOR

Наган дахаан йохтахам.

لا حول ولا قوة الا بالله العلي العظيم

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Наган дахаан йохтахам.

U know wat get a little easy on urself i mean we’re all humans and u’ve come so far..በመውደቅ በመነሳት በማደግ ..መልሶ ወደ ኋላ በመንሸራተት… well that’s how life is እየተማረን እየተሳሳትን እየተደናቀፍን እያዘገምን እየፈጠንን ሲደክመን እያረፍን ምንሄድባት ናት ..አንዳንዴ ያላቅማችን የፈጠንን ይመስለንና እንቆማለን ወይም የምርም ካቅም በላይ ፈጥነን stack እናደርጋለን..አንዳንዴ ተሽቀዳዳሚዎች እየቀደሙ በጣ..ም ወደ ኋላ የቀረን ይመስለናል.. እኔም አልኩኝ life is all about balance..ብዙ ኤነርጂ ሲኖረን to the best ማድረግ መጣርን .. የደከመን ሲመስለን a little bit easier on ourselves balance እያረጉ ማስኬድ ግድ ይሏል..after all we all die one day እና ወደማንቀረው ሀገር እንሄዳለን..እስከዛ ግን we live every other day ..ለዛ ደሞ እየፈራንና ተስፋ እያደረግን ይሄንን ህይወት አንዴ እየገፋን ሌላ ግዜ እየገፋነው ጉዞዋችንን እንቀጥላለን ..

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Hibetulah Kedir Changed her profile picture
7 month
Наган дахаан йохтахам.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Наган дахаан йохтахам.

እንደሰው.. وَخُلِقَ الْإِنسَانُ ضَعِيفًا.. ሰውም ደካማ ኾኖ ተፈጠረ፡፡..

እንደሰው.. خُلِقَ الْإِنسَانُ مِن عجل.. ሰው ቸኳይ ሆኖ ።

እንደሰው.. وَكَانَ الْإِنسَانُ أَكْثَرَ شَيْءٍ جَدَلًا.. ሰውም ከነገሩ ሁሉ ይበልጥ ክርክረ ብዙ ነው፡

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Наган дахаан йохтахам.

..በመጥፋት ውስጥ መገኘት አለ..በማጣት ውስጥም ማግኘት ..ራስን ለማግኘት በመባዘን ውስጥ መጥፋትና ያልነበሩ ማንነቶችን ማግኘት..የነበሩትን ማጣት….ለምንድነው ግን እራሳችንን ምንፈልገው..ከጅምሩ ለምን አጣነው..ማን ነበርን..ማን ነበርኩኝ..ምንድን ነኝ….ምን እና ማን.. ምንድን ነኝ ..የአላህ ባርያ..የሱ ደሀ..የሱ ፈላጊ..ማን ነኝ..የነገራቶች የክስተቶች ያጋጣሚዎች ክምችት..አንዳንዴ ጉበዝ ቆራጥ ቆፍጣና..ጀግኒት..ምትሰራውን ምታውቅ…አንዳንዴ ደግሞ......ብቻ አንዳንዴ lost መሆን..መልሶ መገኘት..እራስን ማግኘት..መልሶ መጥፋት..መባዘን….በህይወት አዙሪት ውስጥ መሽከርከር..መልሶ መገኘት መልሶ መጥፋት..ዳግም መገኘት..

🤲يامقلب القلب ثبت قلب على دينك🤲 …የሚለውን ዱዐ ያስታውሷል..

Send as a message
Share on my page
Share in the group