Тарҷума мумкин нест.

..በመጥፋት ውስጥ መገኘት አለ..በማጣት ውስጥም ማግኘት ..ራስን ለማግኘት በመባዘን ውስጥ መጥፋትና ያልነበሩ ማንነቶችን ማግኘት..የነበሩትን ማጣት….ለምንድነው ግን እራሳችንን ምንፈልገው..ከጅምሩ ለምን አጣነው..ማን ነበርን..ማን ነበርኩኝ..ምንድን ነኝ….ምን እና ማን.. ምንድን ነኝ ..የአላህ ባርያ..የሱ ደሀ..የሱ ፈላጊ..ማን ነኝ..የነገራቶች የክስተቶች ያጋጣሚዎች ክምችት..አንዳንዴ ጉበዝ ቆራጥ ቆፍጣና..ጀግኒት..ምትሰራውን ምታውቅ…አንዳንዴ ደግሞ......ብቻ አንዳንዴ lost መሆን..መልሶ መገኘት..እራስን ማግኘት..መልሶ መጥፋት..መባዘን….በህይወት አዙሪት ውስጥ መሽከርከር..መልሶ መገኘት መልሶ መጥፋት..ዳግም መገኘት..

🤲يامقلب القلب ثبت قلب على دينك🤲 …የሚለውን ዱዐ ያስታውሷል..

Send as a message
Share on my page
Share in the group