Translation is not possible.

U know wat get a little easy on urself i mean we’re all humans and u’ve come so far..በመውደቅ በመነሳት በማደግ ..መልሶ ወደ ኋላ በመንሸራተት… well that’s how life is እየተማረን እየተሳሳትን እየተደናቀፍን እያዘገምን እየፈጠንን ሲደክመን እያረፍን ምንሄድባት ናት ..አንዳንዴ ያላቅማችን የፈጠንን ይመስለንና እንቆማለን ወይም የምርም ካቅም በላይ ፈጥነን stack እናደርጋለን..አንዳንዴ ተሽቀዳዳሚዎች እየቀደሙ በጣ..ም ወደ ኋላ የቀረን ይመስለናል.. እኔም አልኩኝ life is all about balance..ብዙ ኤነርጂ ሲኖረን to the best ማድረግ መጣርን .. የደከመን ሲመስለን a little bit easier on ourselves balance እያረጉ ማስኬድ ግድ ይሏል..after all we all die one day እና ወደማንቀረው ሀገር እንሄዳለን..እስከዛ ግን we live every other day ..ለዛ ደሞ እየፈራንና ተስፋ እያደረግን ይሄንን ህይወት አንዴ እየገፋን ሌላ ግዜ እየገፋነው ጉዞዋችንን እንቀጥላለን ..

Send as a message
Share on my page
Share in the group