Translation is not possible.
በሆነ አጋጣሚ ከወዳጅህ ጋር አለመግባባት ቢፈጠርና ንዴት ውስጥ ብትገባ አደራህን እነዚህን ሁለት ነገሮች ተጠንቀቅ!
1) እርሱ ያደረገልህን መልካም ነገር አትርሳ ፤ አንተ የዋልክለትን ውለታም እያነሳህ አትመፃደቅ።
2) በመሀከላችሁ ያለውን ሚስጥር ገሀድ አታውጣ ፤ የወዳጅህን ነውርም ከማውሳት ተቆጠብ።
Send as a message
Share on my page
Share in the group