UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.
استغفر الله العظيم الذى لا إله إلا هو الحي القيوم و اتوب اليه
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
🌷ውብና ማራኪ ከሆኑ የሴት ልጅ
ባህሪያቶች በጥቂቱ!💎
➢ውባለም እነዚህ ካንቺ የሚጠበቁ ናቸው ፅሁፉን እንደመስታወት ቆጥረሽ አንቺነትሽን መዝኚ
①,ሀያዕዋና አይነፋርነቷ
②,ትንሽ ማውራቷና ንግግር አለማብዛቷ
③,ድምፇን ዝቅ አድርጋ መናገሯ
④,አረማመዷን አካሄዷ ያልተነበለ መሆኗ
⑤,ትዕግስቷና ከአሏህ ዘንድ የደረሰባትን
ነገር መውደዷ
⑥,ሁል ጊዜ አሏህ ማመስገኗ
⑦,በተሰጣት ኒዕማ [ ፀጋ] መብቃቃቷ
⑧,ለፅዳትና ለንፅህና ትኩረት መስጠቷ
⑨,በችግር ጊዜ ባለት ሂክማ [ ጥበቧ]
⑩,በአዛኝነቷና በውሳኔዋ መካከል ሚዛናዊ
መሆኗ
ወንድሜ ይህቺ ካጋጠመችህ አላህ መርጦሀል አንተ ነጋቲቭ ካልሆንክ
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Bint Jafer Changed her profile picture
2 years
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group