UMMA TOKEN INVESTOR

About me

إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا

Eshak Rhmeto shared a
Translation is not possible.

"ነብዩ እስልምና ወደ እንግዳነቱ ይመለሳል ያሉት ሀዲሳቸው እውነት ከሆነ ሞኝ ማለት በአሁን ግዜ አብዛኛው ሰው የተስማማበትን ሀሳብ የሚከተል ነው"

ሼሁል ኢስላም ኢብን ተይሚያህ

አብዛኛው የአለማችን ክፍል በሀሳቡ የተስማማበት ነገራቶች አብዛሀኛውን ግዜ ስህተት ሆነው ነው ሚገኙት ሞኝ አትሁን ጙረባ ሁን ወዳጄ ለከል ሂዳያ ወለሀም ሀዚማ

አላህ በቁርአኑ ላይ በርግጥም አብዛሀኛዎቹ አያቁም አብዛሀኞቹ አያምኑም አብዛሀኛዎቹ አመፀኛ ናቸው ሚልበት አንቀፆችየአለምን ህዝብ በተመለከተ ነው የሚናገራቸው ስለዚህ አለም የተስማማበት ነው ብለህ አትሸወድ ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Eshak Rhmeto shared a
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Eshak Rhmeto Сhanged his profile picture
6 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group