UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

የጀነት መዐዛዋ ሚስክም አይደል

ይህንን መዐዛ በትንሹም ቢሆን ለማጣጣም ገዛ ውስጥ የሚፈሰውን ደም ማሽተት ይጠበቅበሀል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

Automatically እስልምናን ስንቀበል የነዛ የብርሀናማ ታሪክ ባልተቤቶች ልጆች እንሆናለን።ምድር እንድትስቅ ያደረጉ ፤ ፍትህን ያነገሱና እውነተኛ የአላህ አምባሳደሮች የሆኑ አባቶቻችን አልፈዋል።

ዑመር አል ፋሩቅ አህዋላችንን ቢሰማ  ሰላሁዲን አል አዩቢ ተጨባጫችንን ቢመለከት ምን ጉድ ይወራቸው ይሁን?

ያንን ቅዱስ መሬት የደም ወንዝ ከፍለው ከነጃሳዎች ካፀዱት በኃላ ዳግም መንገሳቸውን ብሎም ማን አለብኝ ብለው መሳለቃቸውን ቢሰሙ አልፎም የሙስሊሞች ቁጥር የአይሁዶችን ቁጥር በመቶ ምናምን እጥፍ ይበልጣል ቢሉት ያምነን ይሆን🤔

قد أثارت دعوة الإسلام فينا

روح آباء كرام فاتحينا

أسعدوا العالم بالإسلام حينا

و استجبنا للمعالي ثائرينَ

و تسابقنا إلى حمل اللواء

غيرنا يرتاح للعيش الذليل

و سوانا يرهب الموت النبيل

إن حيينا فعلى مجد أثيل

أو فنينا فإلى ظل ظليل

حسبنا أنا سنقضي شهداء

እነ ኡመር ኢብኑ አብዲል አዚዝ በግዛታቸው ስር የተቸገረ ሰው እስካይኖር ድረስ የአላህን ሀብት በፍትህ አከፋፍለው ከሰው አልፎ ለአእዋፋት እንዲተርፍ አድርገው አልፈዋል።

እስልምና በተውሂድ አይደራደርም።በሺርክ አይደራደርም።በጣኦታት አይደራደርም። የነዚህ ፅንሰ ሀሳቦች ትርጓሜ በየዘመኑ እየሰፋ መቷል።ይመጣልም።

አንድ አመት ትክክለኛ ተውሂድን ይዘን አንበሳ ሆኖ መኖር ሺህ አመታት ለጣኦታት እጃችንን ሰተን ተዋርደን ከመኖር እጅጉን ይሻለናል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Mekin Mohammed Сhanged his profile picture
1 year
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

" እስልምና ወደኛ የደረሰው የሆነ ቀን 314 ገደማ የሚሆኑ ሰዎች ሞትን ሳይፈሩ ፀንተው በመቆማቸው ነው። "

يا رسول الله قم فانظر جنودا

لن يكونوا في الورى إلا أسودا

كرهوا العيش على الأرض عبيدا

و رأوا فيك نعيما لن يبيدا

إنهم أُسْد الورى رمز الفداء

ነብዬዋ በበድር ቀን ያሰለፋችኋቸው 314 ሰዎች ፈትሁ መካ ላይ 10 ሺህ ደርሰው አይተናል።አንቱ ካረፉ በኃላ የሚመጡት ወታደሮች በሙሉ ከዚሁ ሰራዊት ውስጥ ይካተታሉ።

አላህ ሁልጊዜ ወታደሮች እንደማይጠፉት ነግሮናል። እነዚያ ወታደሮች የሜዳ አህያ መሆን የመረራቸው አንበሳ ካልሆኑ በስተቀር መኖር ያስጠላቸው ያንቱ መንገድ ፅኑ የስኬትና የድል ጎዳና መሆኑን ተረድተው ለመሞት ዉዱ ያደረጉ ጀግኖች ናቸው።

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ነብዬዋ ኡማውን ብታዩ ምን ይሰማችሁ ይሆን?

يا رسول الله هل يرضيك أنا

إخوة في الله للإسلام قمنا

ننفض اليوم غبار النوم عنا

لا نهاب الموت لا بل نتمنى

أن يرانا الله في ساح الفدا

በወንድማማችነት ገመድ ተሳስረን የእግራችን ጣት እንቅፋት ሲመታው ሙሉ አካላችን ካልዘለለ ምኑን አንድ አካል ሆንና።እንቅልፍንና ስንፍናን እረስ በርስ መቦጫጨቅን ወደ ኃላ ካልተውን ምኑን ይደሱብናል።

ዱንያን ወደ አንተ ለመዳረሻ ተጠቅሜ ሞትን እየናፈቅኩኝ አላህዋ ላንተ ስታገል ተሰዋሁ ማለትን የመሰለ ፀጋ የት ይገኛልና።

ነብዬ ይህን ማየት የሚያስደስታቸው ይመስለኛል።

وَقُلِ ٱعْمَلُوا۟ فَسَيَرَى ٱللَّهُ عَمَلَكُمْ وَرَسُولُهُۥ وَٱلْمُؤْمِنُونَ ۖ وَسَتُرَدُّونَ إِلَىٰ عَٰلِمِ ٱلْغَيْبِ وَٱلشَّهَٰدَةِ فَيُنَبِّئُكُم بِمَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ

በላቸውም ሥሩ አላህ ሠራችሁን በእርግጥ ያያልና፡፡ መልክተኛውና ምእምናንም (እንደዚሁ ያያሉ)፡፡ ሩቁንና ቅርቡን ሁሉ ዐዋቂ ወደ ኾነውም (አላህ) በእርግጥ ትመለሳላችሁ፡፡ ትሠሩትም የነበራችሁትን ሁሉ ይነግራችኋል፡፡

Send as a message
Share on my page
Share in the group