Translation is not possible.

ነብዬዋ ኡማውን ብታዩ ምን ይሰማችሁ ይሆን?

يا رسول الله هل يرضيك أنا

إخوة في الله للإسلام قمنا

ننفض اليوم غبار النوم عنا

لا نهاب الموت لا بل نتمنى

أن يرانا الله في ساح الفدا

በወንድማማችነት ገመድ ተሳስረን የእግራችን ጣት እንቅፋት ሲመታው ሙሉ አካላችን ካልዘለለ ምኑን አንድ አካል ሆንና።እንቅልፍንና ስንፍናን እረስ በርስ መቦጫጨቅን ወደ ኃላ ካልተውን ምኑን ይደሱብናል።

ዱንያን ወደ አንተ ለመዳረሻ ተጠቅሜ ሞትን እየናፈቅኩኝ አላህዋ ላንተ ስታገል ተሰዋሁ ማለትን የመሰለ ፀጋ የት ይገኛልና።

ነብዬ ይህን ማየት የሚያስደስታቸው ይመስለኛል።

وَقُلِ ٱعْمَلُوا۟ فَسَيَرَى ٱللَّهُ عَمَلَكُمْ وَرَسُولُهُۥ وَٱلْمُؤْمِنُونَ ۖ وَسَتُرَدُّونَ إِلَىٰ عَٰلِمِ ٱلْغَيْبِ وَٱلشَّهَٰدَةِ فَيُنَبِّئُكُم بِمَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ

በላቸውም ሥሩ አላህ ሠራችሁን በእርግጥ ያያልና፡፡ መልክተኛውና ምእምናንም (እንደዚሁ ያያሉ)፡፡ ሩቁንና ቅርቡን ሁሉ ዐዋቂ ወደ ኾነውም (አላህ) በእርግጥ ትመለሳላችሁ፡፡ ትሠሩትም የነበራችሁትን ሁሉ ይነግራችኋል፡፡

Send as a message
Share on my page
Share in the group