Translation is not possible.

Automatically እስልምናን ስንቀበል የነዛ የብርሀናማ ታሪክ ባልተቤቶች ልጆች እንሆናለን።ምድር እንድትስቅ ያደረጉ ፤ ፍትህን ያነገሱና እውነተኛ የአላህ አምባሳደሮች የሆኑ አባቶቻችን አልፈዋል።

ዑመር አል ፋሩቅ አህዋላችንን ቢሰማ  ሰላሁዲን አል አዩቢ ተጨባጫችንን ቢመለከት ምን ጉድ ይወራቸው ይሁን?

ያንን ቅዱስ መሬት የደም ወንዝ ከፍለው ከነጃሳዎች ካፀዱት በኃላ ዳግም መንገሳቸውን ብሎም ማን አለብኝ ብለው መሳለቃቸውን ቢሰሙ አልፎም የሙስሊሞች ቁጥር የአይሁዶችን ቁጥር በመቶ ምናምን እጥፍ ይበልጣል ቢሉት ያምነን ይሆን🤔

قد أثارت دعوة الإسلام فينا

روح آباء كرام فاتحينا

أسعدوا العالم بالإسلام حينا

و استجبنا للمعالي ثائرينَ

و تسابقنا إلى حمل اللواء

غيرنا يرتاح للعيش الذليل

و سوانا يرهب الموت النبيل

إن حيينا فعلى مجد أثيل

أو فنينا فإلى ظل ظليل

حسبنا أنا سنقضي شهداء

እነ ኡመር ኢብኑ አብዲል አዚዝ በግዛታቸው ስር የተቸገረ ሰው እስካይኖር ድረስ የአላህን ሀብት በፍትህ አከፋፍለው ከሰው አልፎ ለአእዋፋት እንዲተርፍ አድርገው አልፈዋል።

እስልምና በተውሂድ አይደራደርም።በሺርክ አይደራደርም።በጣኦታት አይደራደርም። የነዚህ ፅንሰ ሀሳቦች ትርጓሜ በየዘመኑ እየሰፋ መቷል።ይመጣልም።

አንድ አመት ትክክለኛ ተውሂድን ይዘን አንበሳ ሆኖ መኖር ሺህ አመታት ለጣኦታት እጃችንን ሰተን ተዋርደን ከመኖር እጅጉን ይሻለናል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group