Translation is not possible.

🔻 የየመን ጦር ኃይል መግለጫ:-

በየመን ጦር ሃይል ውስጥ የሚገኘው የባህር ሃይል በአላህ ረዳትነት በኤደን ባህረ ሰላጤ ላይ "TORM THOR" የተባለች የአሜሪካን የነዳጅ ጫኝ መርከብን በተገቢ የባህር ኃይል ሚሳኤሎች ኢላማ በማድረግ ጥራት ያለው ወታደራዊ ዘመቻ አከናውኗል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ የየመን ጦር ድሮኖችን በመጠቀም በቀይ ባህር ላይ በርካታ የአሜሪካ የጦር መርከቦችን በበርካታ ድሮኖች ኢላማ አድርጓል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group