የሳዑዲ ጠንካራ አቋም!
የሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ልዑል ፈይሰል ቢን ፈርሃን በሃማስ እስራኤል ጦርነት ላይ ለመምከር በተጠራው ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር "እስራኤል በጋዛ ነዋሪዎች ላይ የምትፈፅመውን ወንጀል አውግዘው ሰብአዊ እርዳታ ተደራሽ መሆን እንዳለበት አፅንኦት ሰጥተው አብራርተዋል::
በተጨማሪም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ "በቀጠናው የሚነሳ ጦርነት የሚቀረፈው ትክክለኛ እና ፍትሀዊ መፍትሄ ሲገኝለትና ፍልስጤማውያን ነፃ ሀገር መመስረት ሲችሉ ነው" ብለዋል::
{Saudi Gazzete}