Translation is not possible.

የድመቷ ዓይኖች በደሉንም ህመሙንም ያስረዳሉ። የዕንባ ቋጠሮ ያቀረሩት ዓይኖቿ ስለ ፍልስጤሟ ጋዛ ይናገራሉ። እኔም አልተረፍኩ አለሁ ተርቤ ከፍርስራሹ ይላል። እኔ እንዲህ የሆንኩ ህፃናቱስ በየትኛው አቅማቸው ቻሉት።

Mahi mahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group