zakir jemal Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

zakir jemal shared a
Translation is not possible.

ጂሀድ እሰከ ቂያማ...

===========

ጂሃድ መልእክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዳሉት የእስልምና ቁንጮ ነው የለሱ ሙስሊሞች ሞገስ የላቸውም የጌታቸውን ትእዛዛት እና ህግጋትን ማቆም አይቹሉም።ለዛም ነው ሰሀቦች ከነሱም ቡሀላ የሙጡ ምርጥ ትውልዶች እና ምትኮቻቸው በዚህ የኢባዳ ዘርፍላይ ህይወታቸውን እና ንብረቶቻቸውን የገበሩለት ምክንያቱም እነሱ ጂሀድ ምንዳው ትልቅ አላህም ለሙጃሂዶች የገባውን ቃል የሚሞላ አምላክ መሆኑን ቢላ ሸክ የሚያምኑ ህዝቦች ነበሩናነው።

ጂሀድ ዛሬ ጥቂት የማይባሉ ሰዎች እንደሚያስቡት በሰሀቦች ዘመን የነበረና ወደፊት በመህዲ ዘመን የሚመጣ እኛን የማይመለከት የዒባዳ ዘርፍ አይደለም።

ለዛም ነው ጦረኛው ነብይ መካን ድል አድርገው ከገቡ ቡሗላ ይህን ንግግር ለሰሀቦቻቸው የተናገሩቱ:-

"لا هجرة بعد الفتح، ولكن جهاد ونية، وإذا استنفرتم فانفروا"

"ከመካ መከፈት ቡሗላ ስደት የለም። ነገር ግን ጂሀድ እና ኒያ አለ ዝመቱ በታባላቹ ጊዜ ዝመቱ"

ይህ ሀዲስ ጂሀድ ዘውታሪ መሆኑን ከመጠቆሙ በላይ አንተ ያለህበት ቂዬም በለው መንደር በል እንደውም ሀገር ሸሪዓን ያቆመች፣ የሙስሊሞች ሰላም እና ደህንነት የተረጋገጠባት ብትሆን እንኳን የኢስላም ህግ እና ስርአት ቦልቆመበት ለኢስላም ኢስቲስላም ያላረጉ ህዝቦች ባሉበት ሁሉ መዘመት እና ጂሀድን ማድረግ አማኞች ሁሌም የሚጠበቅ እደሆነ ጠቋሚ ነው።

ጂሀድ ሁሌሞ ዘውታሪ ነው አሜሪካ ፣የአውሮፓ ህብረት እና ተመድ እንዲሁም ቅጥረኛ የአረብ ሹማምንትቾ ሊሽሩት አይቹሉም።

ፈገግተኛው ገዳይ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ:-

"الخيل مَعقُودٌ في نَوَاصِيهَا الخَيْر إلى يوم القيامة: الأجر، والمَغْنَم"

"ፈረሶች እስከ ቂያማ ቀን ድረስ በግንባራቸው ላይ መልካም ነገር አለ። ምንዳና ምርኮም ይገኝባቸዋል"

ኢማም አህመድም ይህን ሀዲስ ሲያብራሩ እንዲህ አሉ:- ይህ ሀዲስ ጂሀድ እስከቂያማ ቀን ድረስ ከከፃዲቆች ጋር ... እንደሚቆይ አመለካች ነው።

በሌላ ዘገባ እኙሁ ነብይ እንዲህ ይላሉ:-

" ولا تزال عصابة من المسلمين يقاتلون على الحق ظاهرين على من ناوأهم إلى يوم القيامة"

" ከሙሥሊሞች መካከል በሐቅ ላይ የሚጋደሉ ከመኖር አይወገዱም፡፡ እስከ ቂያማ ድረስ በጠላቶቻቸው ላይ የበላይም ይሆናል"

Send as a message
Share on my page
Share in the group
zakir jemal shared a
Translation is not possible.

ይህ የአልጀዚራህ ጋዜጠኛ ከደቂቃዎች በፊት ከጋዛ የቀጥታ ስርጭት እያስተላለፈ ሳለ፤ ከቆይታዎች በኋላ ሚስቱ፣ ትልቁ ልጁ፣ ትንሹ ልጁና ሴት ልጁ እስራኤል ባዘነበችው የቦምብ ጥቃት መገደ'ላቸውን ሰማ።

አላህ የዚህችን አረ'መኔ መጨረሻዋ ያድርገው።

የስንቱን ቤተሰብ ጨረሰች፣ የተወለዱ ህፃናት ሳይቀሩ ቀጠፈች፣ ህልማቸውን አቀጨጨች፣ ህፃናት ያለ ወላጅ፥ ወላጆች ያለ ጧሪ ቀባሪ እንዲቀሩ አደረገች። አላህ ውርደቷን አፋጥኖ መጥፎ ፍጻሜዋን ያሳየን።

BREAKING! Al Jazeera reporter Wael al-Dahdouh bids farewell to his grandchildren, his wife, son and daughter who were just killed after Israeli warplanes bombed their home in #gaza city.

#palestine #gaza

70 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
zakir jemal shared a
Translation is not possible.

🕌🇵🇸ለምንድን ነው እኛ ሙስሊሞች ለመስጂድ አል-አቅሷ ሀገር ፍልስጤም የምንጨነቀው 🇵🇸🇵🇸

🕌 👉 ለእኛ ሙስሊሞች የመጀመሪያ ቂብላችን ስለሆነ፡፡

🕌 👉 ከካዕባ በስተቀር በቁርአን ውስጥ ስሙ የተጠቀሰው ብቸኛው መስጅድ ስለሆነ፡፡

🕌 👉 በምድር ላይ የተገነባ ሁለተኛው የአላህ ቤት ስለሆነ።

🕌 👉 የአላህ ተአምራት የሚታዩበት ቦታ ስለሆነ።

🕌 👉 በመቶዎች የሚቆጠሩ መልእክተኞች የተቀበሩበት ስፍራ ስለሆነ፡፡

🕌 👉 ብዙ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ባልደረቦች (ሰሀቦች) የተቀበሩበት ቦታ ስለሆነ።

🕌 👉 አላህ ራሱ የተባረከ ቦታ ብሎ ስለጠራው።

🕌 👉 70 ጊዜ በቁርአን ውስጥ ፤ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በመጠቀሱ።

🕌 👉 መላኢካ ከአላህ መልእክት ጋር ይወርዱበት ቦታ ስለሆነ፡፡

🕌 👉 ነብዩላህ ሙሳﷺ አላህ ወደ እሷ አስጠግቶ እንዲያሞተው እና እዝያው አካባቢ እንዲቀበር የተማፀነው ቦታ ናት።

قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ:

ሙስሊም እንደ አንድ አካል ነው አንዱ አካል ሲታመም ሌላው አካል ይታመማል።

🇵🇸አንድ ሙስሊም ሲጨቆን እኛም ይሰማናል ያመናል....

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
zakir jemal shared a
Translation is not possible.

እንዲህ ነበሩ

~ቡኻሪ ‹ለኢሕቲላም /አካለ መጠን/ ከደረስኩበት ጊዜ ጀምሮ ውሸት ወጥቶኝ አያውቅም፡፡› ብለዋል፡፡

~ሻፊዒይ ‹በውሸትም ይሁን በእውነት በአላህ ሥም ምዬ አላውቅም፡፡› ይላሉ፡፡

~ሰዒድ ኢብኑ አልሙሰየብ ‹አርባ አመት ሙሉ ሙአዚኑ አዛን ሲል መስጊድ ውስጥ ሆኜ ነው፡፡ ከኢማሙ ጋር ተክቢረተል ኢሕራም /የሰላት መግቢያ ተክቢራ/ አምልጦኝ አያውቅም፡፡› ብለዋል ፡፡

~በጀነት የተመሠከረላቸው አቡበክር አስስዲቅ ‹አንድ እግሬን ጀነት ውስጥ ባስገባ እንኳ የአላህን ውሣኔ አላውቅም፡፡› ይላል፡፡

~ኢብኑ ዑመርን መንገደኛ ሆኖ ሲፆም በሀገር እያለ ደግሞ ከዒባዳው ሲሠንፍ አይቼው አላውቅም፡፡› ብለዋል (ዓኢሻ ረዲየላህ አንሃ)።

አላህ ሆይ በውሎዬ ቅናቻዬን አመላክተኝ። ከነፍሴ ክፋትም ጠብቀኝ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group