UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

👒🌸 ሴቶችዬ አይመለከችሁም ። 🌸👒

👥 ወንዶችዬ ነቃ ብላቹ አንብቡት

🌸 #ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል(አላህ ይዘንላቸው )ልጃቸው ሲያገባ የመከሩት ምክር

💡 "ልጄ ሆይ እነዚህን አስር ነገሮች ለባለቤትክ መፈፀም ካልቻልክ በትዳር ህይወትህ ደስተኛ መሆን ስለማትችል ምክሬን ጠበቅ አድርገህ ለመያዝ ሞክር "

🌸 "1⃣_ሴት ልጅ ምቾትን ስለምትፈልግ ያለህን ነገር ሳትሰስት አጋራት።

🌸 2⃣ሴት ፍቅርህን እንድትገልፅላት ትሻለች ።(ባገኘኸው አጋጣሚ) ፍቅርህን ከመግለፅ ወደ ኃላ አትበል።

🌸 3⃣ሴቶች ግትር ወንዶችን ይጠላሉ።ደካማ ወንዶችን ደግሞ ይንቃሉ።አንተ ጥንካሬ በሚያስፈልግበት ቦታ ጠንካራ ሌላ ጊዜ ደግሞ ገር ለመሆን ሞክር።

🌸 4⃣_ሴቶችን መልካም ንግግር፣ውብ ገፅታ፣ንፁህ ልብሶችና ጥሩ መአዛ ስለሚማርካቸው ሁሌም እነዚህ ነገሮች እንዲኖርህ ጥረት አድርግ።

🌸 5⃣ለሴት ቤቷ የቤተ መንግስት ያህል ክብር የምትሰጠው ስፍራ ነው።ቤቷ ስትሆን ዙፏኗ ላይ በክብር የተቀመጠች ንግስት ያህል ክብር ይሰማታል።በምንም ተአምር ይህን ቤተ መንግስቷን የሚያፈርስባት ነገር እንዳትፈጵም ።ከንግስና ዙፏኗ ላይ ልታወርዳት እንዳትሞክር።ይህን ካደረክ ንግስናዋን እንደመቃወም ይቆጠራል። ለንጉስ ንግስናውን ከመቀናቀን የበለጠ ትልቅ ወንጀል የለምና ጥንቃቄ አድርግ።

🌸 6⃣ሴት የቱን ያህል ብትወድህም ቤተሰቧን ማጣት አትፈልግም።አንተን ከቤተሰቧ በላይ እንድትወድህ ለማድረግ አትጣር ።ይህን ማድረግ ፋፃሜው የማያምር ጠላትነትን ሊያመጣብህ ይችላል።

🌸 7⃣_ሴት ከጎንህ(ጠማማ አጥንት)መፈጠሯን አትዘንጋ።ይህ አፈጣጠሯ የውበቷ ሚስጥር መሆኑን አወቅ ።ትንሽ ስህተት ባየህ ቁጥር አቃናታለው እያልክ እንዳትሰብራት ተጠንቀቅ።ስብራቷ ፍቺ ነው።ላቃናት ከሞከርኩ ትሰበራለች በማለትም የባሰ እንድትጠም መንገድ አትክፈትላት ።መካከለኛ ሰው ሁንላት ።

🌸8⃣_ሴት አንዳንዴ የዋልክላትን ውለታ ልትዘነጋ ትችላለች (ስትናደድ) ያደረክላትን ነገርም ልትክድ ትችል ይሆናል።ነገር ግን እንዲህ አደረገች ብቻ በማለት እንዳትጠላት።ይህን ባህሪዋን ባቶድላት ሌሎች ሚስቡህ ባህሪዎች እንዳሏት አትዘንጋ።

🌸 9⃣ሴት አካላዊ ድካምና ስነ ልቦናዊ ጫና ሊያርፍባት ይችላል።በዚህ ወቅት አላህ(ሱብሀነሁ ወተአላ) የግዴታ አምልኮዎችን (ሰላትና ፆም)ሳይቀር ውድቅ አድርጎላታል።በዚህ ጊዜ እዘንላት: ትእዛዝ አታብዛባት።

🌸 🔟_ሴት አንተ ዘንድ ያለች(የፍቅር) ምርኮኛህ መሆኗን አትዘንጋ።ምርኮኛህን በጥሩ ሁኔታ ያዛት።እዘንላት፣ በድክመቷ የምትፈፅመውን ስህተት እለፋት ።ምርጥ የህይወትህ አጋር ትሆንሀለች።

🌸👒 መልካም ትዳር ለሁላችንም 🌸👒.

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ለዓለም ዝምታ የህፃናት ደም ክፍያው ሆኗል! ሁሉም ይጠየቃል!!!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

❓ሙስሊሞች ምንም አያዉቁም ሞኝ የዋህ ናቸዉ ብለዉ ይጠራጠራሉ ነዉ አዎ የዋህ ነን ነገረረ ግን ሁሉንም ነገር አላህ ያሳዉቀናል እናቅ አለን

ይሄንን ፎቶ አያቹታ በዲህ ልያታልሉ ይሞክር አሉ

ይህ የፔፕሲ ፋብሪካ ምን እዳደረገ ሲከስር አደለም ፊሊስጤን ብሎሊጥፍ #የአቡ_ኡበይዳ_ፎቶ_ሊስሉበት_ይችላሉ??

አንታለልም

ኮካ ኮላ እን ፔፕሲን አትጠቀሙ እስራኤልን ሚደግፈ ነገር በሙሉ አትጠቀሙ ፎስቡክ እራሱ እረ ተቆጥረዉ አያልቁም አትጠቀሙ!!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዲቪ መሙላት እንደት ይታያል⁉️

=====================

✍ ባለፈ እሁድ በኢማሙ አሕመድ መስጅድ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ በነበረው የፈታዋ ፕሮግራም ላይ መልስ ከሰጠባቸው ጥያቄዎች አንዱ ወደ ሃገረ አሜሪካ ለመሄድና ነዋሪ ለመሆን የሚሞላውን የዲቪ እጣ (DV Lottery) በተመለከተ ነበር።

ጉዳዩ የብዙዎቻችሁም ጥያቄ ይሆናል ብዬ ስላሰብኩ ቃል በቃል ባይሆንም የመልሱን ጭብጥ ላጋራችሁ።

ሐቂቃ ወደ ኩፍ'ር ሃገር ሂዶ በነርሱ የፈሳድ ህግ ተገዢ ሆኖ ለመተዳደር መሄድ አይፈቀድም። ከዲን አንፃር እነርሱ ጋ ካለው ፈሳድ በአንፃሩ የኛ የተሻለ ነው። (ምንም እንኳ የኛም ሃገር በሸሪዓህ የሚተዳደር ባይሆንም!)

አንድ ሰው የቱንም ያክል በዲኑ ጠንካራ ቢሆንም እዛ ሲሄድ ያለው የፈሳድ ጫና ከመክበዱ የተነሳ ሳያስበው ቀስ በቀስ እየተሸረሸረ ይሄዳል። በተለይ ደግሞ የልጆች ጉዳይ አሳሳቢ ነው። አንድ ሰው ለራሱ እዚህ የሆነ የዲን ግንዛቤ ኖሮት በዛ ጥንካሬው እቋቋማለሁ ብሎ ቢያስብ እንኳ እዛ ሂዶ ልጅ ከወለደ በኋላ ግን፤ ያለው የሃገሪቱ ህግ ወላጅ በልጁ ላይ እንኳ መብት እንዳይኖረው ተደርጎ የተደነገገ ስለሆነ ልጆችን በመልካም ኢስላማዊ አስተዳደግ ለማኖር ይከብዳል።

ስለዚህ የምንሄደው መቼም ዱንያን ፍለጋ ስለሆነ ያ ዱንያ ዲንን የሚያሳጣ ከሆነ ከነ ድህነታችን ይሄው ሃገራችን ይሻለናል።

(በተለይም ይሄ ከቅርብ ጊዜ በኋላ የጀመሩት ወላጆች የልጆቻቸውን እንኳ ጾታ መምረጥ አይችሉም ተብሎ ህፃናቱ ራሳቸው ናቸው ሲያድጉ ጾታቸውን የሚመርጡት ተብሎ የተደነገገው ነገር፤ በተለያዩ የትምህርት አይነቶቻቸው ላይ የሰገሰጉት የፈሳድ ጉዳይ፣ ለምሳሌ፦ ግብረ ሶዶማዊነትን ከመብት መቁጠር፣ እምነት አልባነትን… ወዘተ የልጆችን ለጋ አስተሳሰብ ይቀይራል። ገና አስተሳሰባቸው ሳይጎለብት ይሄንና መሰል ፈሳዶችን እየተጋቱ ያደጉ ልጆች ወላጆች ላስተካክላቸው ቢሉ እንኳ አይችሉም።

ይሄንን ደግሞ በደንብ የሚያውቁት እዛው ውጭ ላይ ያሉ ልጅ ያላቸው ወላጆች ናቸው። ሌላው ቀርቶ ኢስላማዊ ት/ቤቶች ራሱ ይሄንና መሰል ነገሮች ከመተዳደሪያቸው ውስጥ አስገብተው እንዲተገብሩ በሃገሪቱ ህግ ጫና የሚደረግባቸው አሉ። አሜሪካ ብቻ ሳይሆን እንደ እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ፣ ደንማርክና መሰል የአውሮፓ ሃገራት ላይም ይህ አይነት ፈሳድ በብዛት ስላለ በተለይም ለልጁና ለሚስቱ የወደፊት ህይዎት የሚቆረቆር ወላጅ ወደነዚህ የፈሳድ ሃገራት ለመኖር ባይመርጥ የተሻለ ነው።)

አላሁ አዕለም!

||

t.me/MuradTadesse

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሰደቃ በላእን ይገፈትራል። አላህ ከራሳችንም ከቤተሰባችንም በላዑን ያነሳልን ዘንድ በሰደቃ ላይ እንበርታ…

ወንድማችም ወገን አለኝ ብሎ ተስፋ አድርጓል። 3 ዓመት ከተኛበት ፈርሽ ላይ ልነሳነው እናቴ እንባዋ ሊታበሰነው ብሎ ተሰፋው ለልምልሟል።

ተስፋውን እውን እናድርግ ዳግም ልቡ አይሰበር…

ማናገር ከፈለጋችሁ ስልክ:- 0960762979

ለመርዳት:- 1000570554364

አብዱ ሰይድ አሊ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group