Abdurazaq-alhabesh Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

About me

والسلام على من اتبع الهدى

ترجمہ ممکن نہیں

»»»ከትዳር ቡኋላ የዒባዳን ጥፍጥና እንዴት ታገኚያለሽ?!

≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅

☞አንዲት ሴት ሸይኽ አልባኒን ፦ "የተከበሩ ሸይኽ!  ከማግባቴ በፊት በጣም ፆም የማበዛ ፣ የለሊት ሰላት የምሰግድ፣ ቁርኣንንም በደስታ የምቀራ ነበርኩ። ካገባሁ ቡኋላ ግን የቁርኣንና የዒባዳን ጥፍጥና አጣሁኝ ምን ይሻለኛል?" 

ብላ ጠየቀች።

ሸይኽ አልባኒም፦ "ለትዳር አጋርሽ ያለሽ ትኩረትና ክብር ምን ይመስላል?" አሏት።

እሷም፦ "ሸይኽ! እኔ ስለ ፆም፣ ስለ ሰላት፣ ስለ ቁርኣንና ዒባዳ ጥፍጥና ማጣቴን እጠይቃለሁ ስለባለቤቴ ይጠይቁኛል?!"  አለች።

ሸይኽ አልባኒይም፦ "አዎን! የኔ እህት! ብዙ እህቶች የሰላት፣ የፆም፣ የቁርኣንና በአጠቃላይ የዒባዳ ጥፍጥናና እርካታ ለምን የማያገኙ ይመስልሻል?"

⇒የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፦  "አንዲት ሴት የባሏን ሐቅ እስክታሟላ ድረስ የኢማንን ጥፍጥና አታገኝም!"

صحيح الترغيب 1939

☞ስለዚህ የኢማንን ጥፍጥናና እርካታ ማግኘት የምትፈልግ ሴት ከትዳር አጋሯ ጋር ያላትን መልካም  ስነ-ምግባር መንከባከብ አለባት!!!

https://t.me/abdurezaq27

Telegram: Contact @abdurezaq27

Telegram: Contact @abdurezaq27

والسلام على من اتبع الهدى
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ترجمہ ممکن نہیں

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ترجمہ ممکن نہیں

በህሬይን ከእስራዔል ጋር ያላትን የዲፕሎማሴያዊ ግንኙነት አቆመች። ኤምባሲውንም ዘግታለች።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ترجمہ ممکن نہیں

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abdurazaq-alhabesh Сhanged his profile picture
7 month
ترجمہ ممکن نہیں

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group