Beshir jemal Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Beshir jemal shared a
Translation is not possible.

ኑ የእህታችንን ዘይነብ አዳነ ህይወት እንታደግ!

እህታችን ዘይነብ አዳነ አሁን ላይ  ዱባይ ውስጥ  የሰው ቤት ሰራተኛ ነች።

የእህታችን የበሽታዋ መነሻ እብጠት ነበር።

አሁን ላይ ደግሞ   እብጠቱ ወደ ካንሰር ተቀይሯል። ሳይሰራጭ በፍጥነት በኦፕሬሽን መውጣት እንዳለበት ሀኪሞች ገልፀውላታል።

ህክምና ለማድረግ አቅም የለኝም እናንተ ሙስሊም ወንድም እና እህቶቸ ሆይ በሽታው ጊዜ ስለማይሰጥ  በምትችሉት ሁሉ  በአላህ ስም እርዱኝ  እያለች ነው።

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

1000255648695 ኢብራሂም ሙሀመድ

ዱባይ

First Abu Dhabi bank

ሙሀመድ ሰዒድ

1111005814311001

IbanAb060351111005814311001

የሳውዲ ተቀባይ

00966531392447

ለተጨማሪ መረጃ

ስልክ ቁጥር

ዘይነብ አዳነ +971547767319

+971545077962

0547323703

ዘይነባ አዳነን ለመርዳት የተከፈተው

WhatsApp ግሩፕ👇 https://chat.whatsapp.com/C592tDAiTLy2qLS4TFe9rF

Aktualisiere deinen Browser | Facebook

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Beshir jemal shared a
Translation is not possible.

🌿🌿🌿ጥቆማ🌿🌿🌿

🖊️ ስትናገር የሌሎችንም ለመስማት ጆሮ ስጥ በሰው ላይም ድንበር አትለፍ፤

🖊️በምትቆጣበት ጉዳይ ላይ ነጥብ ምረጥ ከቁጣህም ቶሎ ተመለስ፤

🖊️ጠንካራ ሁን ስትወድቅ መነሳትንም ልመድ ፤

🖊️ይቅር በል በሆድህ ቂም መያዝ ሌላ ጉዳት ያስከትላል፤

🖊️ ባለህና በተሰጠህ ተደሰት የጎደለህን እየቆጠርክ ሰላምህን አትጣ፤

🖊️አያውቅም እንዳትባል ብለህ ስለማታውቀው ነገር አታውራ፤

🖊️ሰዎች ባሉበት ብቻ እውነተኛ ለመሆን አትሞክር ለራስህም የእውነት ኑሮ ኑር ፤

🖊️ ከሰው ጋር ስትኖር ቂም ይዘህ አትቆይ ፤

🖊️ ሌሎችን አትናቅ ፤ባስተሳሰብህ ሁሌም ከሌሎች የተሻልክ እንደሆንክ አታስብ።

Copy

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Beshir jemal shared a
Translation is not possible.

የፍልሴጤም ህፃናት እውን ፍቅር አይገባቸውም?

አለም ሁሉ ፊቱን ያዞረባቸው በምን ወንጀላቸው ይሆን ጀነትን እስኪገቡ ይቺ አለም ከቶ ለነሱ የተሰራች አትመስልም።ለሁሉም ልጆቿ ሰብስባ ስታበላ ስታጫውት ለነሱ ግን የተለየች ነች ባጭሩ መጥፎ እንጀራ እናት ነች ከአፈሯ ተፈጥረው ሲያበቁ እንደሌላው ሰው በላይዋ ላይ እንዲራመዱ ሳትፈቅድላቸው ከአፍላነታቸው ትቀጫቸዋለች።የህይወትን ትርጉሙ በቅጡ ሳይረዱ የሞትን ፅዋ እየቀመሱ ነው።ከህይወት ይልቅ የሞትን መራራነት እያዩ እየተጸዉ ነው።ከመገናኘት ይልቅ የመለያይትን ውርጅብኟን በየለቱ ታስቃኛቸዋለች።ሞተውም ተከብረው እንዳይቀበሩ ይመስል በመኖሪያ ቤታቸው ላይ እያወደመቻቸው ከአፈር በታች ሆነዋል።ስማቸው እንኳ ሳይተወቅ አካላቸው እንዲበታተን የጭካኔን ጥግ ቀምሰዋል።ልክ ሙሽሪኮች "ሙስላ" እንዳደሩጉት አነስ ኢብኑ ነድር ረዲየላሁ ዓንሁ ማንነታቸውን መለየት ዘበት እየሆነ ነው።ህፃናት ቦርቀው ተጫውተው የሚያድጉበት ዘመን በፊልስጤም ምድር ካከተመ ሰነበተ ቁስላቸው በረታ ህመማቸው ዳግም አገርሽቶ ከእለታት ግልቢያ ውስጥ እየጎደሉ የዋይታ ሲቃን በፊልስጤም ምድር ቢያሰሙም ደራሽ ጠጋኝ አተው ሲዋትቱ እዚም እዛም ይታያሉ።የሰብአዊነት መለኪያው ከነሱ እየተገፈፈው የእስራኤል መንግስትና ጦርሃይል በፍሊስጤም ሆስፒታል ላይ ሳይቀር የጭካኔ በትራቸውን በማሳረፍ የአረመኔት አረንቋ ውስጥ ሰጥመዋል።በታሪክ መዝገብም የማይረሳ ክፋትን ፈፅመው ዱንያን አጨልሞባቸዋል።ሚስቶች ከባለቤቶቻቸው እየተነጠሉ ነው። ትናንት አብረው የዋሉ በአንድ ቀን ልዩነት ተነጥለው ይቀራሉ።ዋ.....ዋ.... ማንን ይጠሩ ከሰማዩ ሀይል ውጪ ማንም የለም።ለፍሊስጤሞች ያላቸው ብስራት አላህ በሸሂድነት እንዲቀበላቸው ያለው እድል ነው።ሀቢባችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በርግጥ ሸሂድ መሆንን ወደዋል። በአላህ መንገድ ላይ ብገደል ዳግም ነፍሴ ተመልሳ አሁንም በአላህ መንገድ ብገደል አሁንም ነፍሴ ተመልሳ ዳግም በአላህ መንገድ ብገደል ወደድኩኝ  ብለዋል

አላህ ሆይ በስቃይ ውስጥ ያሉትን ወንድሞቻችን አንተው እዘንላቸው።ያረብ ድሉን ቅርብ አድርገው

#islam #gaza

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group