UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ليكن هدفنا فهم الكتاب والسنة على منهج السلف والعمل بما فيهما ግብህ ቁርኣን እና ሀዲስን ቀደምቶች በተረዱት መልኩ መረዳት ከዛም ቁርዐን እንና ሀዲ ውስጥ በታዘዝከው መስራት ይሁን።

Translation is not possible.

‏قال الحسن البصري رحمه الله: "قد كان الرجل يطلب العلم فلا يلبث أن يرى ذلك في تخشعه وهديه وفي لسانه وبصره وبره".

*الزهد للإمام أحمد رحمه الله

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በባንኮች ውስጥ ገንዘባችሁን የምታስቀምጡ ወገኖች በጣም ጥንቃቄ አድርጉ። በተለይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች ከነ ጭራሹ ሳያውቁ ከአካውንታቸው የሚፈፀመው ዘረፋ ከጊዜ ጊዜ እየጨመረ ነው ያለው። ባንኮች ከአንድ ደንበኛቸው ሂሳብ የተወሰደ ገንዘብ እንዴት ወደየትኛው ሂሳብ እንደገባ እንደማያውቁ ወይም እንዴት የገባበትን እያወቁ ማስመለስ እንደማይችሉ በጣም ግራ የሚያጋባ ነው።

ለማንኛውም በየጊዜው ገንዘባችሁ መኖሩን አስረግጡ። በተለይ ሙስሊሞች በብዛት እየተዘረፉ ነው። ከዚያ አመልክቱ ይባላሉ። እስካሁን ድረስ የተወሰደበት እንጂ ተወስዶበት አመልክቶ የተመለሰለት መኖሩን አላውቅም። ብትችሉ እነሱ ዘንድ ከማስቀመጥ ንብረት ላይ ወይም ስራ ላይ አውሉት።

Ibnu Munewor

=

የቴሌግራም ቻናል፡-

https://t.me/IbnuMunewor

Telegram: Contact @IbnuMunewor

Telegram: Contact @IbnuMunewor

كناشة ابن منور
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የኡሱል ኪታቦችን በሚገባ ለመረዳት ከታች ስማቸዉ የተዘረዘሩ

የእዉቀት ዘርፎች ቢያንስ አንድ ሁለት ኪታብ ይቀራ ይባላል ።

1.علم النحو

# الآجرومية مع شرحها كالممتع او التحفة السنية

2.علم الصرف

# متن البناء ثم تصريف العزي

3.علم البلاغة

# دروس في البلاغة أو البلاغة الميسرة لعبد العزيز الحربي او زبدة البلاغة

4.علم الوضع

# الخلاصة في علم الوضع للدجوي

5.علم المنطق

# سلم المنورق أو متن الإيساغوجي

6.علم آداب البحث والمناظرة

# رسالة الآداب لطاشكبري زاده

منقول

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group