UMMA TOKEN INVESTOR

Tarjima qilib boʻlmadi.
አይ ወንዶች ስንቱን እንቻለው???
image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.
አስቸኳይ ‼️‼️‼️‼️
ሼር ሼር ሼር
እዚህ ቁርአን ላይ የፊደል ስህተት አለበት።
❗❗ስህተቱ ያለው ሱራ ዩኑስ ቁጥር 52 ሲሆን ትክክለኛው አቀራር "ዙቁ" በቃፍ ሲሆን በዚህ ቁርአን ግን ያለው "ዙፉ" በ ፋ ፊደል ነው።
አስቸኳይ❗❗❗ሼር ሼር
Al Nejashi printing press
image
image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.
ምንማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም።
ፍልስጤማውያን ያለ ርህራሄ በጋዛ እየተጨፈጨፉ ባሉበት ሁኔታ እኛ የእለት ተእለት ተግባር ማከናወን የማይቻል ነው።
 
ያረብ የልባችን ስብራት በጣም ትልቅ ነው።
 
ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በዚህ መጠን እየተሰቃዩ ባሉበት ቦታ ላይ ባለመሆናችን የጥፋተኝነት ስሜት እየተሰማን ነው። ኢላሂ ህዝብህን እርዳ!
 
ምን ያህል እንዳዘንኩኝ እና ቀልቤ እንደተሰበረ ከመፃፍ ውጪ ምንም ማድረግ አለመቻሌ ያስጠላኛል።
 
አቅመ ቢስ መሆን ያናድዳል ፣ ማድረግ የምችለው ከጋዛ፣ ፍልስጤም የሚወጡትን አሰቃቂ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች መመልከት እና ማልቀስ ብቻ ነው።
 
የጋዛን ሁኔታ እንኳን እንዳንሰማ የኢንተርኔት አገልግሎቱን ዘግተውታል ። የአላህ በር ሁሌም ክፍት ነው ከረዳቶች ሁሉ በላጩ የአላህ እርዳታ ነው አላህ ይርዳችሁ
 
ይቅርታ ጋዛ—ፍልስጤም፣ ሀፍረታችን፣ ጭንቀታችን እና ውድቀታችን
 
ኢንሻ አላህ ፍልስጤም ነፃ ትወጣለች
 
ከ Moonira Abdelmenan በግርድፉ የተተረጎመ
image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Nesredin bedru Ahimed Profil rasmini o'zgartirdi
2 yillar
Tarjima qilib boʻlmadi.
image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish