Translation is not possible.

ምንማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም።

ፍልስጤማውያን ያለ ርህራሄ በጋዛ እየተጨፈጨፉ ባሉበት ሁኔታ እኛ የእለት ተእለት ተግባር ማከናወን የማይቻል ነው።

ያረብ የልባችን ስብራት በጣም ትልቅ ነው።

ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በዚህ መጠን እየተሰቃዩ ባሉበት ቦታ ላይ ባለመሆናችን የጥፋተኝነት ስሜት እየተሰማን ነው። ኢላሂ ህዝብህን እርዳ!

ምን ያህል እንዳዘንኩኝ እና ቀልቤ እንደተሰበረ ከመፃፍ ውጪ ምንም ማድረግ አለመቻሌ ያስጠላኛል።

አቅመ ቢስ መሆን ያናድዳል ፣ ማድረግ የምችለው ከጋዛ፣ ፍልስጤም የሚወጡትን አሰቃቂ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች መመልከት እና ማልቀስ ብቻ ነው።

የጋዛን ሁኔታ እንኳን እንዳንሰማ የኢንተርኔት አገልግሎቱን ዘግተውታል ። የአላህ በር ሁሌም ክፍት ነው ከረዳቶች ሁሉ በላጩ የአላህ እርዳታ ነው አላህ ይርዳችሁ

ይቅርታ ጋዛ—ፍልስጤም፣ ሀፍረታችን፣ ጭንቀታችን እና ውድቀታችን

ኢንሻ አላህ ፍልስጤም ነፃ ትወጣለች

ከ Moonira Abdelmenan በግርድፉ የተተረጎመ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group