UMMA TOKEN INVESTOR

awol mohammed shared a
7 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

"ሆስፒታላችሁን በቦምብ ልናፈነዳው ነው" ተብሎ ማስጠንቀቂያ ተነግሯቸው "ታካሚዎቻችንን ጥለን የትም አንሄድም" ብለው አብረው የሚሞቱ ሀኪሞችን ፍልስጤም በዚህ ዘመን አሳይታናለች። ሰው እንዴት በሁሉም የእድሜ ክልል፣ በሁሉም የስራ ዘርፍ እኩል ጀግና ይሆናል.?! ፍልስጤም ተዓምረኛ ምድር..!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
awol mohammed shared a
Татарчага аудару мөмкин түгел.

የወራሪዋ ጦር አረ ምን ጉድ ነው የገጠመን እያሉ ነው

#የዕብራይስጥ ሚዲያ ከጦርነት የተረፉ ወታደሮችን ምስክር አድርጎ እንደዘገበው በጋዛ ሰርጥ ባለው የውጊያ ቀጠና በሺዎች የሚቆጠሩ መግቢያና መውጫ ያላቸው ምሽጎች ከአንደኛው ወደ ሌላኛው ዋሻ በሚያገናኙ መረቦች የታጠረ ታጣቂዎቻቸው ከአንድ አካባቢ ወደ ሌላ ረጅም ኪሎ ሜትሮችን አቋርጠው እንዲዘዋወሩ የሚያስችላቸው አስደንጋጭና አስፈሪ ስፍራ።

የሃማስ ተዋጊዎች ከዚያ ምሽግ ወጥተው ፀረ ታንክ ሚሳይል ተኩሰው ታንኮችን ያጋዩና ወደ ዋሻው ተመልሰው ገብተው በብረት ዘንግ ይከረችሙታል። እኛን ለማጥቃት በጣም በረቀቀ መልክ የተነደፈ አስፈሪ ዋሻ ሲል ይገልፀዋል።

እንኳን ወደ ጀሂሙ ሸለቆ በሰላም መጣችሁ ያ ኪላብ

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
awol mohammed shared a
Татарчага аудару мөмкин түгел.

በትላንትናው እለት በጋዛ ሰርጥ ለመግባት ባደረጉት ሙከራ 16 የእስራኤል ወታደሮች የተገደሉ ሲሆን ከ40 በላይ ቆስለዋል 8ቱ በከባድ ሁኔታ እና 5 በስነ ልቦና ላይ ናቸው፡፡

#ጋዛ_የወራሪዎች_መቃብር #ጋዛ_አሸናፊ ነች።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
awol mohammed shared a
Татарчага аудару мөмкин түгел.
29 атна Тәрҗемәсе

አልቃሳም ሙጃሂዲን 4 ተሽከርካሪዎችን ማውደም እና በቤቴ ሀኖን ውስጥ በሚገኝ ህንፃ ውስጥ የሰፈረውን የእግረኛ ጦር ጨርሷል።

የወታደሮቹ የጩኸት ድምጽ ጸጥ ተደረገ እና ህይወታቸው በበይት ሀኖን በካሳም ሙጃሂዲኖች አልቋል።

አልቃሳም ብርጌዶች ወደ ደቡባዊው ጋዛ ዘንግ እና ሀጃር አል ዲክ የሚገቡትን ሀይሎች በከባድ የሞርታር ዛጎሎች ደበደቡ።

አስቸኳይ / አልቃሳም ሙጃሂዲኖች በቤቴ ሀኖን ውስጥ በአንድ ቤት ውስጥ የሰፈረውን የጽዮናውያን ጦር ሙሉ በሙሉ እያወደሙ ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
awol mohammed shared a
Татарчага аудару мөмкин түгел.

ለዓለም ዝምታ የህፃናት ደም ክፍያው ሆኗል! ሁሉም ይጠየቃል!!!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group