Translation is not possible.

ሀቢብቲ ድክመትሽን

የጥንካሬሽ ጉልበት አድርጊው!

ውድቀትሽ ለስኬት መድረሻ የሚሆን ሙካራ የመማረያ ቁልፍ አድርጊው

አንቺ ለውድቀት አልተፈጠርሽም

ምንም እንኳን ሂይወት ብትጠብሽ

ኡኽታዬ ጠንካራና ብርቱ ሁኚ ምክንያቱም

ጥሎ የማይጥል የአለማቱ ጌታ አላህ አለልሽና

🥀🥀

🖕🏽🖕🏽

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group