UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Fatuma Mohammed ali Changed her profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🇵🇸

   የዓረብ ሀገራት አደበባዮች ለፈልስጤን ድጋፍ ሰልፍ በወጡ ወጣቶች ተጨናንቀዋል። ወደ መገናኛ ብዙሃን ስትገባም እነዚህ ሰልፈኞች ደግፈው 👍like እና ↗️share የሚያደርጉ ወጣቶች ስፍር ቁጥር የላቸው። "ማሻ አላህ ወጣቱ ዲኑ ሲነካበት ያመዋል" ብለህ እነዚህ ወጣቶች በዛው ለመገናኘት በሚል ንያ የፈርድ ሰላቶች ለመስገድ ወደ 🕌መስጂድ ስትገባ መስጂድ ውስጥ የምታገኛቸው ከtiktokም ይሁን ከfacebook የማይተዋወቁ አባቶች ወይም ከፊል ወጣቶች ናቸው።

እነዝያ አደባባይ ያጨናነቁ ወጣቶች መጂዱ ለምን ይሸሹታል?? ለምን ይፈሩታል??

እንግዲያውስ ስማኝ………

  ሰላሁዲን አዩቢ አላህ በፊርደውስ ያንበሽብሸውና ቁድስ (አቅሷ)ን ነፃ ሊያወጣ የቻለው መጀመሪያ ዲኑን ካስተካከለ በኋላ ነበር።

  እኛም ሌላ ሰላሁዲን መሆን ከፈለግን ከሁሉም በፊት ዲናችንን ማስተካከል አለብን!! ቴሌግራም የተወሰደ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Fatuma Mohammed ali Changed her profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Fatuma Mohammed ali Changed her profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group