UMMA TOKEN INVESTOR

About me

የኑረል የቲም በጎ አድራጎት ድርጅት አባል በመሆን የቲሞችን በጋራ ያሳድጉ by being a member of Nurel Yetim Charity let's raise orpans together For more information +251930320299 ለተጨማሪ መረጃ +251930320299

Translation is not possible.
በርግጥ ዱኒያ ዛሬም መልካም ሰወች አሏት!!! ከነዛ መልካም ሰወቿም አላህ ያድርገን
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
የኑረል የቲም በጎ አድራጎት ድርጅት የ 2016 የትምህርት ዘመን ለ150 ተማሪወች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ . ይህ ደጋፍ ለተከታታይ አመታት ሲደረግ የነበረ ወደፊትም የሚቀጥል ድንቅ ልጆችን የማፍራት ፕላን ሲሆን ተማሪወቹን ቁስ ከመስጠትም በዘለለ ክትትል እያደረግን ለ ፍሬ በቅተው ትልቅ ቦታ ላይ እንዲደርሱ እና ወላጆቻቸውን ካሉበት ከፍ እንዲያደርጓቸው እንሰራለን ።
ይህን ድጋፍ ስናደርግ ከ ሀገር ውስጥም ውጭም ከጎናችን ለነበራችሁ ድንቅ ቤተሰቦቻችን ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ።
#የቲምን ይዞ ወደ ከፍታ
ኑ አብረን እንስራ
image
image
image
image
image
image
+14
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ በዚህ ብቅ ብለናል ተቀላቀሉን
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group