Translation is not possible.

የኑረል የቲም በጎ አድራጎት ድርጅት የ 2016 የትምህርት ዘመን ለ150 ተማሪወች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ . ይህ ደጋፍ ለተከታታይ አመታት ሲደረግ የነበረ ወደፊትም የሚቀጥል ድንቅ ልጆችን የማፍራት ፕላን ሲሆን ተማሪወቹን ቁስ ከመስጠትም በዘለለ ክትትል እያደረግን ለ ፍሬ በቅተው ትልቅ ቦታ ላይ እንዲደርሱ እና ወላጆቻቸውን ካሉበት ከፍ እንዲያደርጓቸው እንሰራለን ።

ይህን ድጋፍ ስናደርግ ከ ሀገር ውስጥም ውጭም ከጎናችን ለነበራችሁ ድንቅ ቤተሰቦቻችን ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ።

#የቲምን ይዞ ወደ ከፍታ

ኑ አብረን እንስራ

image
image
image
image
image
image
image
image
image
image
image
image
image
image
image
image
image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group