UMMA TOKEN INVESTOR

Abu Rif Juhar shared a
Translation is not possible.

ለሸሀዳ የተቀሰረች ጣት!

ከፍርስራሽ መሐል ቦግ ብላ የምታበራ!

የእሳት አሩር ያላጠፋት የድሮን ቦንብ ያላደበዘዛት አመልካች ጣት!

ያረብ ጌታየ እኔ ቃላት የለኝም ሱብሃነላህ ከማለት ውጭ በምን ይገለፃል !

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abu Rif Juhar shared a
Translation is not possible.

አላህ የፊሊስጢን ወንድሞቻችን ለሞቱት ጀነት ላሉት የበላይነት ይወፍቃቸው እንደዚሁም ለመላው ሙስሊም አለም ሱናን ተውሂድን ይወፍቀው አላህ በተውሂድ በሱና አንድ ያድርገን አሚን

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abu Rif Juhar Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abu Rif Juhar shared a
Translation is not possible.

አደራ! በየቀኑ ምንም ከባድ ችግር ቢገጥምህ እንኳን የማትተወዉ የተወሰነ መጠን ከቁርዐን የማንበብ ልምድ /ዉርድ/ ይኑርህ :: በብዛት ተጀምሮ ከሚቋረጥ አነስተኛ ሆኖ የሚቀጥል ነገር ይሻላል::

Send as a message
Share on my page
Share in the group