Translation is not possible.
አደራ! በየቀኑ ምንም ከባድ ችግር ቢገጥምህ እንኳን የማትተወዉ የተወሰነ መጠን ከቁርዐን የማንበብ ልምድ /ዉርድ/ ይኑርህ :: በብዛት ተጀምሮ ከሚቋረጥ አነስተኛ ሆኖ የሚቀጥል ነገር ይሻላል::
Send as a message
Share on my page
Share in the group