UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

#ሀማስ

ሀማስ ምድራቸው ላይ እንደሰው መኖር ያልታደሉ የጥይትና የታንክ የዱላና የፈንጅ ትራፊ ልጆች ዛሬ አድገው ማለት ናቸው !

ሁሉም ሙስሊም ቴረሪስት አይደለም

ግን ቴረሪስት ሁሉ ሙስሊም ነው ይላሉ

ይህችን አይነት ንግግር አረቦች "ሱም ፊል ዐሰል" ይሏታል (ማር ውስጥ ያለ መርዝ ማለት ነው) !!

አልሸባብ :አይሴስ አልቃዒዳ  ቦኮሀራም ኢኽዋን ጂኒ ጃንካ ባሉበት አፋቸው :ሀማስንም ሊጠሩበት አለማፈራቸው ሳያንስ እኛም ያንን ልናስተጋባላቸው ይፈልጋሉ :: የማልኮሜክስና የማንዴላን ርእዮተ አለም የያዙ ወንድሞቻችንን ናቸው ::

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ረሱልﷺ እንዳስተላለፋት:-

ከናንተ አንዳቹ ሲተኛ ሸይጧን ከማጅራቱ ላይ 3 ቋጠሮዎችን ይቋጥራል : እያንዳንዱም ቋጠሮም ገና እረጅም ለሊት አለህ ተኛ ይለዋል : ሰውየውም ከእንቅልፉ ተነስቶ አላህን ካስታወሰ 1ኛው ቋጠሮ ይፈታል! ተነስቶ ውዱእ ሲያደርግ 2ኛው ቋጠሮ ይፈታል! ሰላቱ ላይ ቆሞ አላሁ አክበር ሲል 3ኛው ቋጠሮ ይፈታል!

ከፍተኛ ድብርትና ጭንቀት ውስጥ ያላቹ ከዛም አልፎ ስለራስ ማጥፋት እምታስቡ የቋጠሮ መብዛት ይሆናልና ሰላታችን ላይ እንበርታ አይዞን አብሽሩ።

ቅዱስ ነፃ ትወጣለች✊

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group