7 месяцев перевести
Перевод невозможен

ረሱልﷺ እንዳስተላለፋት:-

ከናንተ አንዳቹ ሲተኛ ሸይጧን ከማጅራቱ ላይ 3 ቋጠሮዎችን ይቋጥራል : እያንዳንዱም ቋጠሮም ገና እረጅም ለሊት አለህ ተኛ ይለዋል : ሰውየውም ከእንቅልፉ ተነስቶ አላህን ካስታወሰ 1ኛው ቋጠሮ ይፈታል! ተነስቶ ውዱእ ሲያደርግ 2ኛው ቋጠሮ ይፈታል! ሰላቱ ላይ ቆሞ አላሁ አክበር ሲል 3ኛው ቋጠሮ ይፈታል!

ከፍተኛ ድብርትና ጭንቀት ውስጥ ያላቹ ከዛም አልፎ ስለራስ ማጥፋት እምታስቡ የቋጠሮ መብዛት ይሆናልና ሰላታችን ላይ እንበርታ አይዞን አብሽሩ።

ቅዱስ ነፃ ትወጣለች✊

image
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе