UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ይሄንን የምእራባውያንን ንቅዘት እዩልኝ !

የአሜሪካው ዜና ማሰራጫ Fox news ጦርነቱን አስመልክቶ " ገና ከፍርስራሽ ያልወጡ ብዙ የእስራኤል ውሾች አሉ ያሉበት ሁኔታ በጣም አሳዛኝ ነው ይህችን ውሻ ተመልከቷት እንደት እንደምታሳዝን አንጀት ትበላለች ጓደኞቿን በሀማስ ጥቃት አጥታለች " እያለ ከእስራኤል ዘገባ ሲያሰራጭ መታየቱ እጅግ የሚያሳፍር የምእራባውያንን ኢሰብአዊነት ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ነው !

በፍልስጤም ከሚያልቁ በሺዎች ከሚቆጠሩ ንፁሀን ይልቅ የእስራኤልም ውሾች እንደሚያሳስባቸውም ለአለም በተለይም ለአረቡና ለሙስሊሙ አለም መልእክት ያስተላለፉበት ነው ።

21 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የኢስራኢል ዋና ከተማ ቴልአቪቭ ውስጥ የሃማስ ሮኬት ያደረሰው ጉዳት ነው .. አሏህ ያጠንክረው!

https://ummalife.com/umma1698074988

19 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የእስራኤል ወረራ አውሮፕላኖች በጋዛ ከተማ መሀል በሚገኘው የነዋሪዎቿ ቤት ላይ ቦምብ በመወርወር አጠቃላይ መኖሪያዎችን አዉድመዋቸዋል በርካቶችም የሞቱ ሲሆን የቆሰሉም አሉ እስካሁን ድረስ በፍርስራሹ ስር ያልተገኙም አሉ።

ለተጨማሪ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ

https://ummalife.com/umma1698074988

13 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በአላህ ስም እጅግ ሩህሩህ በሆነው፦

ብዙዎቻችን አይሁዶች ምን ያህል አረመኔ እና ጨካኝ እንደሆኑ የምናውቅ አይመስለኝም። የሚገርመው ጭካኔ እና ጥመት ከዘራቸው የሚወርሱ ፍጡሮች ናቸው። ከድሮም አላህ ብዙ ነቢያቶች ልኮላቸው ውለታ ሲውልላቸው፤ ውለታ የማያውቁ ጥጋበኞች ናቸውና አላህን በመካድ እና ነቢያቶቹን በአረመኔያዊ አኳኋን በመግደል አስተባበሉ።

ይሃው ዛሬም በመላው አለም ተበትነው በነበሩበት ጊዜ እርዕስት እና ቤቱ ለቆ ያስጠጋቸውን ወገን ፍሊስጢን ደሙን በገፍ ያፈስሱታል። አላህ በቃችሁ ይበላቸው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ኢየሱስ ሲመጣ "የእስራኤል/አይሁድ ንጉስ" ተብሎ ነው የሚመጣውና እስራኤላውያን ያሻውን ያክል ግፈኛ ቢሆኑም በግፋቸው ሳቢያ እንዲጠፉ አንመኝም፥ ምክንያቱም እነሱ ከጠፉ ኢየሱስ "ንጉስ" ተብሎ በትንቢቱ መሠረት የሚጠራበት ህዝብ አይኖርም ማለት ነው 🤦‍♂️ አንዳንድ ክርስቲያን ወገኖቼ ሎጂክን አስገድዳችሁ የምትደፍሩበት መንገድ ያሳዝነኛል።

1/ ኢየሱስ እንደ እናንተ እሳቤ አምላክ እንደመሆኑ መጠን ንጉስነቱ ለአለም እንጅ ለእስራኤላውያን ብቻ አይደለም። ሲመጣ አሁንም እስራኤላውያን ጋ የሚነግሴ አህዛብ የማይመለከቱት ሰው ነው ብላችሁ ነው የምታምኑት?

2/ ይህ ማለትኮ የምበላበት ሳህን የፈለገ ቆሻሻ ቢያርፍበት በሱ ለመብላት ስለወሰንኩ ሳላጸዳው ከነቆሻሻው እበላበታለሁ እንደማለት ነው። ለኢየሱስ ያላችሁ አመለካከት በዚህ ግፍ የታጠረ ነው?

3/ ኢየሱስ ለንግስና ስያሜው ብቻ ተጨንቆ ያንን ሁሉ ግፍ የሚፈጽሙ ህዝቦችን /እሱን መስቀል ጨምሮ/ እንዲሁ በፍርደ ገምድልነት ችላ ይላቸዋል ብላችሁ ታምናላችሁ?

4/ ኢየሱስ እንደ እናንተ እሳቤ የዚህ ግፍና በደል አጽዳቂ ነው ብላችሁ ታምናላችሁ? ጽዮናውያን የሚሰሩትን ግፍ እናንተ ስትደግፉ አምላካችሁ ጋ ተመሳሳይ አፕሩቫል እንዳለ ታምናላችሁ ማለት ነው? ታዲያ እንዲያ ከሆነ ኢየሱስንም መግደላቸውም ልክ ነበር ማለት ነው?

(( የሕያ ኢብኑ ኑህ))

Send as a message
Share on my page
Share in the group