abdi dula Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

abdi dula shared a
Татарчага аудару мөмкин түгел.

አል ቁድስ ብርጌድ፡ “ሚፍታሂም” ኮምፕሌክስን በሚሳኤል ደብድበናል።

በሙስሊሙ ዓለም የቱፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤሜ ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
abdi dula shared a
6 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

ከከሃዲ ግፍን እንጂ መቸም ፍትህን አትጠብቅ። ሰብዓዊነትን ለፕሮፓጋንዳ እንጂ በታግባር አያውቁትም።

እስካሁን ጋዛ ላይ የሞቱት የህፃናት ቁጥር በ22 ሃገራት ከተደረገ የትጥቅ ትግል ከሞأቱ ህፃናት ይበልጣል።

በጋዛ ሰርጥ በአማካይ በ10 ደቂቃ አንድ ህፃን ይሞمታል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
abdi dula shared a
7 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

ነቢላ ነውፈል እሰኛለሁ

የተወለድኩት በ6/10/2023

በወራሪዋ ጦር የተገደልኩት በ13/10/2023 ነው።

የአለምን ጭካኔ ለ7 ቀናት ብቻ እንድመለከት ፈቅዶ አላህ ወደራሱ ወስዶኛል ይላል ሊሰነል ሐሏ።

Mahi Mahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group