Translation is not possible.

ከአንድ ወር በፊት ጀምሮ እስከ ዛሬዋ ዕለት እስ.ራኤል በጋዛ ንፁሃን

ላይ በፈፀመችው ጭፍጨፋ ፡-

ከ30 ሺህ ቶን በላይ ቦንብ አዝንባለች ። ይህም ሄሮሽማ ናጋሳኪ

የወደቀውን ኒኩሌር ቦንብ ሁለት እጥፍ ይሆናል ።

ከ40 ሺህ በላይ መኖሪያ ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ወድመዋል ።

ሆስፒታሎች ፣ ትምህርት ቤቶችና የስደተኛ ጣቢያዎች የጥቃቱ

ኢላማዎች ተደርገዋል ።

4,237 ህፃናት ሸሂድ/ሰማእት/ ሆነዋል ።

2,719 ሴቶች ሸሂድ/ሰማእት/ ሆነዋል ።

በድምሩ 10,328 ሰዎች ሸሂድ/ሰማእት/ ሆነዋል።

ከ 2,000 ሰዎች በላይ በፍርስራሾች ውስጥ ተቀብረዋል።

💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

ልእለ-ኃያሉ ጌታችን ሆይ ! ከአንተ ውጭ ማንም የላቸውምና እርዳታህን ችራቸው ። 🤲🤲🤲

Send as a message
Share on my page
Share in the group