Translation is not possible.

ራስህን ሁን !

የዚህ አለም ስኬት መነሻውም መድረሻውም ራስን መሆን ነው። አንድ ደራሲ 'ሁሉም ነገር በምክንያት ነው የተፈጠረው ታዲያ አንተ ራስህን ካልሆንክ ሌላ ማን እንዲሆንልህ ትፈልጋለህ?' ሲል ይጠይቃል።

በዙሪያችን ባሉ ሰዎች ማለትም በቤተሰብ፣ ዘመድ፣ ጎረቤት፣ ጓደኛ ተፅዕኖ ተከበን ራስን መሆን ከባድ ቢሆንም ምርጥ ማንነቶች ነጥረው የሚወጡት ከባድ ዋጋ በመክፈል ስለሆነ ማን ምን ይለኛል ሳንል ራሳችንን ለመሆን ጥግ ድረስ መጣር አለብን።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group