ሚስድ ኮል Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

About me

I am here to earn real goods and to get ride of something bad May Allah the almighty grant us a privilege to all the goods!

Translation is not possible.

♻️ 🔻🇵🇸 እጂግ ውስብስብ በሆነ ኦፕሬሽን የአል ቃሳም ብርጌድ ሙጃሂዲኖች ከጀባሊያ ካምፕ በስተምስራቅ አንድ የወራሪውን መርካቫ ታንክ ኢላማ በማድረግ በአልያሲን 105 ላውንቸር ያወደሙ ሲሆን ታንኩ ላይ የነበሩትን ሁሉ መግደል እና ማቁሰል ችለዋል። ይህንን ተከትሎም ሙጃሂዲኖቹ  ከተመታው ታንክ ጀርባ የነበሩትን 7 የጽዮናውያን ወታደሮችን ከቅርብ ርቀት ማስወገድ መቻላቸውን አስታውቋል።

ተጨማሪ መረጃዎችን በቴልግም መከታተል ትችላላችሁ https://t.me/Alif_Online_Official

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

♻️ 🔻🇵🇸 🟢 አልቃሳም ብርጌድ በመግለጫው "በሰሜናዊ ጋዛ ሰርጥ በጀባሊያ ካምፕ ትምህርት ቤቶች ጎዳና መጨረሻ ላይ በሚገኝ ቤት ውስጥ የመሸገውን ልዩ የጽዮናውያን ኃይል እጅግ ውስብስብ በሆነ ኦፕሬሺንሺን በፀረ-ሰው ሚሳኤል ኢላማ አድርጓል። በሰአቱ የጠላት ወታደሮች የታችኛውን የቤቱን ክፍል ለቀው ሲወጡ “በራአዲያ”  ፈንጂ ኢላማ ተደርገው ተገድለዋል እንዲሁም ቆስለዋል።

ከጥቂት ቆይታ በኋላ ብዙ ወታደሮች ጥቃቱን ወደፈፀሙት ሙጃሂዲኖቻችን ተጠጉ ተዋጊዎቹም ወደ ቤቱ በማቅናት በቤቱ መግቢያ ላይ ፀረ-ሰው ፈንጅ በማፈንዳት ተጨማሪ ሞት እና የአካል ጉዳት ማድረሳቸውን ወዲያውኑም የጽዮናውያኑ ጦር የተጎዱትን ለመታደግ እና የሞቱትን ለማንሳት ወደ አከባቢው ሲደርሱ መርካቫ ታንካቸውን “በአል-ያሲን 105” ላውንቸር ኢላማ አድርገው ሲመቱ ሁለተኛውን ታንክ ደግሞ በ’ሹአት’ ፈንጂ አፈንድተዋል ሲል አል ቀሳም አስታውቋል።

ተጨማሪ መረጃዎችን በቴልግም መከታተል ትችላላችሁ https://t.me/Alif_Online_Official

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

♻️ 🔻♻️ 🔻🟢 አል-ቀሳም ብርጌድ፡-

እጂግ ውስብስብ በሆነ ኦፕሬሺን ከጋዛ ሰርጥ በስተሰሜን በጀባሊያ ካምፕ ውስጥ 'Block 4' አከባቢ የአል-ቀሳም ተዋጊዎች የወራሪውን ‹D9› ወታደራዊ ቡልዶዘር በአል-ያሲን 105 ሚሳኤል ኢላማ አድርገው ማውደም የቻሉ ሲሆን በተመሳሳይ ሰዓት በአንድ ቤት ውስጥ መሽጎ የነበረ የጽዮናውያን ሃይልን በሁለት ፀረ-ሰው ፈንጂ በማጥቃት ከነርሱ ጋር ከፍተኛ ውጊያ አድርገዋል፡፡

የጠላት ነፍስ አድን ሃይል ወደ ስፍራው እንደደረሰ በቦታው በነበረ መርካቫ ታንክ ላይ ሹአት ፈንጂ በመጠቀም ታንኩን ማፈንዳት ተችሏል፡፡ በዚህ ኦፕሬሺን በመሬት ላይ የተበተነውን ሃይል እና መሳሪያዎችን ለማውጣት ከሞከረ በኋላ የጽዮናውያኑ አየር ሃይል በአረመኔነት ቦታውን በቦንብ በመደብደብ ከአል-ቀሳም ብርጌድ ጥቃት የተረፈውን የራሱን ኃይል በአረመኔነት ጨፈጨፈ፡፡ በዚህ ኦፕሬሺን ቢያንስ 12 የጽዮናዊያን ወታደሮች መግደላቸውን ሙጃሂዲኖቻን አረጋግጠዋል።

ተጨማሪ መረጃዎችን በቴልግም መከታተል ትችላላችሁ https://t.me/Alif_Online_Official

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዱንያ

*

ቴሌቭዠን ሲመጣ ራዲዮኑን ጣልን፤ መኪና ሲመጣ በእግር መሄዱ ታከተን፣ ኢሜይል ሲመጣ ደብዳቤ መላላኩ ቀረ፣ በእጅ የምንስለዉን የልብ ቅርጽ በጣት ነክተን ዉዴታችን ገለጽን ❤️፡፡ እወዳችኋለሁ ❤️

ሞባይል ሲመጣ መጽሐፍ ማንበብ ሰለቸን፣ ሶሻል ሚዲያው ሲመጣ መዘያየሩ ቀረ፣ ቅድም ኦንላይን አይቼህ ነበር እኮ ተባባልንና አብሮ ዉሎ እንዳደረ ሰው ችላ ተባባልን።

ፌስቡክና ዩ ትዩብ ሲመጡ ከዕውቀት ይልቅ ወሬና መረጃን መረጥን፣ ኮምፒዩተር ስንገዛ እስክሪብቶ መጨበጥ ከበደን፣ ባንክ ሲያድግ እጅ በእጅ መገበያየት ቀረ፣ ሽቶ ሲመጣ የአበባ መዓዛው ጠፋን፡፡

ዱንያ እንዲህ ይዛናለች ..

ጊዜው የሩጫ ሆኗል፣ ዓለም የጥድፊያ ሆናለች፡፡ አንዱ ሌላዉን እየጣለ ወደፊት ገሰገስን።

ስንሞት ገንዘባችን ባንክ ዉስጥ ይቀራል፣ አላህ ያለለት ወራሽም ይወርሰዋል፡፡

አንድ ቻይናዊ ባለሀብት ሞተና ሚስቱ 1.9 ቢለዮን ዶላር ወረሠች አሉ፡፡ ብዙም ሳትቆይ ሾፌራቸው የነበረዉን ሰውዬ አገባች፡፡

ሾፌሩ እንዲህ ይላል - “ሁሌም ይሰማኝ የነበረው አለቃዬን እንደማገለግል ነበር፤ ነገር ግን አለቃዬ ለኔ ሲሠራ ነበር ለካ፡፡”

ዐጂብ የዱንያ ነገር!

አንባቢዎች አሸናፊዎች ናቸው።

አንብቡ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group