UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ምልክት ነኝ እኔ!

«ዘውድአለም ታደሠ» (2019G.C)

ማፍረስን ያውቃሉ

መጠገን ታውቃለህ

መግደልን ያውቃሉ

ማዳን ትችላለህ

አንተን ያመነች ነፍስ ፥ መቼ ትተዋለህ?

“እሳት ከላይ ዘንቦ፥

ህንፃ እያፈረሰ ፥ ነፍስ እየቀጠፈ

ከቶ በምን ታምር ፥ ሳይነካኝ አለፈ?”

ብዬ አልጠይቅም!

ከሃያላን ሁሉ የሚልቀው ሃያል

ከፍርስራሽ መሃል

ደካማ ታድጎ ፥ ጉልበቱን ያሳያል!

እሳት የሚተፋው

በራሪ እንዳሞራ

ሞት እየተኮሰ

መስኪድ እያጋየ

ቢፎክር ቢያቅራራ

ጡንቻውን ቢለካ ፥ ተራራ እየናደ

አንድ ነፍስ አትጠፋም ፥ አላህ ካልፈቀደ!

እንዲህ ነው ሚናገር ጀሊሉ በቅኔ

ሁሉን እንደሚችል ፥ ምልክት ነኝ እኔ!

ዱንያ እንደው ከንቱ

እንፋሎት ነች ጤዛ

ሁኔታን እያየሁ ፥ ለምን ሃዘን ላብዛ?

ብሞትም ጀነት ነኝ ፥ ብኖርም በቅፉ

የሱን ቅጥር አልፎ ፥ አይነካኝም ክፉ!

ይልቅ አመዱ ላይ

ምንጣፌን ዘርግቼ

የዙሪያዬን ሳይሆን ፥ ሰማዩን አይቼ

ፈፅሞ ሳልፈራ ፥ ላንዲቷ ህይወቴ

እንበረከካለሁ ፥ እነሆ ሶላቴ!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዲንያ ፈተናዋ ብዙ ነው።

እንደ ነቢዩ ዩኑስ ሁሉ በዓሳ ነባሪ ያልተዋጠ ማን አለ።

በጨለማዎቿ ያልተከበበስ ማን አለ።

በባሕሯ ያልተዋጠስ ማን አለ። የሐዘን፣ የሀሳብ፣ የጭንቀት ባህር ።

ሁላችንም እንደነቢዩ ዩኑስ ሁሉ ጭንቅ ዉስጥ ነን። አሏህ ሆይ ወዳንተ አቤት እንላለን፣ እንጣራለን፣ እንማፀናለን ። ፈርጀን፣ ገላግለን፣ እዘንልን፣ አውጣን፣ ማረን ...። እንላለን ። አውቀንም ሆነ ሳናውቅ ብዙ እናጠፋለን ።

ላ ኢላሀ ኢልላ አንተ ሱብሐነከ ኢንና ኩንና ሚነዟሊሚን እንላለን።

በድለናል፣ አጥፍተናል ...

ተፈርጃችሁ የምታድሩበት ሌሊት ይሁንላችሁ።

ቲስበሑ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዛሬ በርግጥ መንገዱ ላይ ልንሆን እንችላለን ። የሆነ ጊዜ ላይ ከመንገዱ የተንሸራተትን፣ ከሐዲዱ የወጣን እንደሆነ ግን አትከተሉን። እኛን ሳይሆን መንገዱን ያዙ። በማለት ይመክሩ ነበር ደጋጎቹ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሙስሊም ከዒሻ በኋላ ብዙ አያመሽም፣ በቻትና ጫት በማይረቡ ወሬዎችና ፊልሞች ጋዜዉን አይገድልም። ሲተኛ ቀለል ብሎ ዉዱእ አድርጎ ነው። ከእንቅልፍ ለመነሳት በሚከለክለው መልኩ ጠግቦ ሆዱን አጨናንቆ አይተኛም፣ ረጅም እንቅልፍ ለመተኛት አስቦ ደራርቦ አይተኛም።

ሙስሊም ንቁ ነው እንደ ግንድ ወድቆ አያድርም። በምሽቱ ጊዜው ለኢስቲግፋር ሊነቃ ይችላል ፣ ለተፈኩር ሊነቃ ይችላል ፣ ለቂያመ ለይል ሊነቃ ይችላል፣ በዱዓው ተገልሎ አምላኩን ለማግኘት ሊነቃ ይችላል፣ ለዚክር ሊነቃ ይችላል፣ ለዊትር ሶላት ሊነቃ ይችላል፣ አረፈደ ቢባል እንኳን ለሱብሒ ሶላቱ ይነቃል። አላህ ከሚነቁት ያድርገን።

ሶባሐልኸይር

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Edrisyilma shared a
Translation is not possible.

የአንድ እህት ሀሳብ ነው😂😂😂

✍…ቅምሻ

🍀ለሱብሂ ሰላት የለበሰዉን ብርድ ልብስ ማንሳት ሳይችል ጂም ገብቶ ብረት ያነሳል።

🍀ሀቢቢ ምንም ብትል አታማልልም። ☺️

Send as a message
Share on my page
Share in the group