Translation is not possible.

♻️ 🔻🇵🇸 እጂግ ውስብስብ በሆነ ኦፕሬሽን የአል ቃሳም ብርጌድ ሙጃሂዲኖች ከጀባሊያ ካምፕ በስተምስራቅ አንድ የወራሪውን መርካቫ ታንክ ኢላማ በማድረግ በአልያሲን 105 ላውንቸር ያወደሙ ሲሆን ታንኩ ላይ የነበሩትን ሁሉ መግደል እና ማቁሰል ችለዋል። ይህንን ተከትሎም ሙጃሂዲኖቹ  ከተመታው ታንክ ጀርባ የነበሩትን 7 የጽዮናውያን ወታደሮችን ከቅርብ ርቀት ማስወገድ መቻላቸውን አስታውቋል።

ተጨማሪ መረጃዎችን በቴልግም መከታተል ትችላላችሁ https://t.me/Alif_Online_Official

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group